ዩዝ ኢምፓክት ዴቨሎፕመንት አሶሲዬሽን እ.ኤ.አ የ 2026፣ 2027 እና 2028 የሒሳብ ሪፖርት (IPSAS) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር የፈልጋል::
የጨረታ ማስታወቂያ
ዩዝ ኢምፓክት ዴቨሎፕመንት አሶሲዬሽን እ.ኤ.አ የ 2026፣ 2027 እና 2028 የሒሳብ ሪፖርት (IPSAS) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር የፈልጋል::
ስለዚህም:-
- የኦዲተር የንግድና የሙያ ማረጋገጫ ፈቃድ
- የግብር መለያ ቁጥር እና የቫት ሰርተፍኬት ያለው
- የዘመኑን ግብር የከፈለበትንና ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል
- የስራ ልምድ ዘመን ማረጋገጫ
- የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድና ስራውን ሰርቶ ለማቅረብ የሚፈጅባችሁን ጊዜ በግልፅ ለማቅረብ የምትችሉ
- ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ፕሮፖዛል ለየብቻው ማቅረብ የምትችሉ::
ስለሆነም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ 10 የስራ ቀናት ውስጥ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የመወዳደሪያ ሰነዳችሁን በመያዝ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ስድስት ኪሎ ዳግማዊ ምንሊክ ሆስፒታል ገባ ብሎ በሚገኘው ቢሮአችን ድረስ በመምጣት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251-960-561-060 ወይም +251-964-605-502 መደወል ይችላሉ::
ዩዝ ኢምፓክት ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን
✨ messages.ai_summary
Use Impact Development Association seeks an auditor to audit its 2026, 2027 and 2028 financial reports (IPSAS) via open tender. Bidders must have a valid audit business and professional license, TIN and VAT certificate, current tax clearance, proven work experience, and submit separate technical and financial proposals.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
