አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ.ማ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የኦዲት ሪፖርት በጋፕ /GAAP/ የተዘጋጀውን በአይ ኤፍ አር ኤስ /IFRS/ ማሰራት ይፈልጋል።
አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ.ማ
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ.ማ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የኦዲት ሪፖርት በጋፕ /GAAP/ የተዘጋጀውን በአይ ኤፍ አር ኤስ /IFRS/ ማሰራት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ምዝገባን መስፈርት በሚያሟላ መልኩ ከGAAP ወደ IFRS በመለወጥ ህጋዊ የሥራ ፈቃድ ያላችሁን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
መስፈርት:-
- በፐብሊክ ኦዲተር የተመዘገበና ለዚሁ የተሟላ መረጃ ማቅረብ የሚችል፣
- በሦስት ሳምንት ውስጥ ሪፖርቱን አጠናቆ ማቅረብ የሚችል፣
- ከሚያቀርበው ንግድ ፍቃድ ጋር ተመሳሳይ የሆነ የድርጅቱን ህጋዊ የቫት ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል፣
ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር አምስት የሥራ ቀን ውስጥ ሰነዱን በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ልዩ ቦታ ጎሮ አደባባይ በሚገኘው የአክሲዮን ማህበሩ ዋና መ/ቤት በማቅረብ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።
ለበለጠ መረጃ በ09-11-61-32-10 /09-11-1168-72 ይደውሉ::
አማስ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አ.ማ
✨ messages.ai_summary
Amas Drivers Training PLC seeks a licensed public auditor to convert its GAAP-based audit report to IFRS, meeting Ethiopian Capital Market Authority registration requirements. Bidders must be registered public auditors, able to deliver the report within three weeks, and provide a valid VAT receipt.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
