Tender Detail

Tender Details

  • Company በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ605ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ግዥ ክፍል
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: 0911783286
  • Website
  • Deadline26 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100(አንድ መቶ ብር)
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ፍቼ ሪፈራል ሆስፒታል ፊት ለፊት አንበሳ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የ605ኛ ኮር ጠቅላይ መምሪያ ግዥ ክፍል ይከፈታል፡፡
  • Categories Stationery Materials , Car Decoration Materials , Tire And Spare Parts , Machinery Spare Parts

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ605ኛ ኮር ጠ/መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለኮሩ አገልግሎት የሚውሉ፡- 1. የጽሕፈት፣ የሥልጠና መርጃ እና የፅዳት ዕቃዎች 2. የቀላል ተሸከርካሪ ፣ የማሽነሪ እና የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች ሲሆኑ በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ605ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ግዥ ክፍል


የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ

የ605ኛ ኮር ግ/ጨ/ቁጥር 01/2019 ዓ.ም

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ605ኛ ኮር ጠ/መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለኮሩ አገልግሎት የሚውሉ፡-

  1. የጽሕፈት፣ የሥልጠና መርጃ እና የፅዳት ዕቃዎች
  2. የቀላል ተሸከርካሪ ፣ የማሽነሪ እና የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች ሲሆኑ

በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ በዚህ መሰረት በዘርፉ የተሰማሩበት የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ከ2:30 እስከ 6:00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከ7:30 እስከ 11:00 ሰዓት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ፍቼ 605ኛ ኮር ጠቅላይ መምሪያ በሚገኘው ግዥ ክፍል ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በተከታታይ 10 ቀናት አየር ላይ ውሎ ጥቅም16/2/2019ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ፍቼ ሪፈራል ሆስፒታል ፊት ለፊት አንበሳ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የ605ኛ ኮር ጠቅላይ መምሪያ ግዥ ክፍል ይከፈታል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- 0920036840 ወይም 0937970825 ወይም 0927948273

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ605ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ግዥ ክፍል
ፍቼ

✨ messages.ai_summary
The Ministry of National Defense's 605th Corps Procurement Directorate seeks to buy stationery, training materials, cleaning supplies, and spare parts for light vehicles, machinery, and generators through open tender. Eligible bidders must have a renewed trade license and tax payment certificate.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender