Tender Detail

Tender Details

  • Company Assosa Customs Assessment and Control Station under the Jimma Branch Office
  • Address Oromia Ethiopia, Phone: ------
  • Website
  • Deadline20 Oct 2026, 9:45 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 100 (የማይመለስ)
  • Bid Securityከዋጋው 5% (C.P.O)
  • opening dateጥቅምት 10/2019 4፡00 ሰዓት
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure , Disposal Sale

የተወረሱና የተያዙ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ፣ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶችና ጫማዎች ሽያጭ - በጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የአሶሳ ጉምሩክ መቆጣጠሪያ ጣቢያ

Assosa Customs Assessment and Control Station under the Jimma Branch Office


ለአስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በቁጥጥር ስር የዋሉ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ፣ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች እና ጫማዎችን ባሉበት ሁኔታ ጥቅምት 10/2019፣ ከጠዋቱ 4፡00 ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም፡-

3. አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራቾች በዘርፉ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 09/02/2019 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የጨረታ ሰነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኢንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ተ.ቁአሶሳ ጉ/መቅ/ መቆ/ጣቢያየጨረታው አይነትየንብረት መመልከቻ ቀንየጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት
1አሶሳ ጉ/መቅ/ መቆ/ጣቢያየአስተኛ ዙር ግልጽ ጨረታማስታወቂያ ከወጣበት ከ ቀን 02/02/2019 እስ ከ 09/02/2018 ዓ.ም ድረስ ነው።ጥቅምት 10/2019 3፡45 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡00 ሠዓት ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ላይ ይከፈታል።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥ +25-15-74-48-37-14 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

በጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
የአሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ

✨ messages.ai_summary
Sale of seized and contraband household goods, food items, assorted materials, and shoes by the Assosa Customs Assessment and Control Station. Bidders must hold a valid renewed business license, TIN, VAT registration, and a tax clearance certificate.
Save Tender