Tender Detail

Tender Details

  • Company City Administration of Addis Ababa Construction Design, Building and Consultation Enterprise (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት)
  • Address አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ቢሮ አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 4 62 14 57
  • Websitehttps://addisconstructionwork.gov.et/
  • Deadline21 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 300.00
  • Bid Securityሎት 1፡ ብር 60,000፤ ሎት 2፡ ብር 75,000፤ ሎት 3፡ ብር 50,000 (CPO ወይም የባንክ ዋስትና)
  • opening dateበዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Categories Hand Tools And Workshop Equipment , Vehicles Rent , Computer Laptop And Accessories

የሰው ማጓጓዣ ኪራይ፣ የኤሌክትሮኒክስና ኮምፒውተር ዕቃዎች እና የተሽከርካሪ ጥገና ማሽኖች ግዥ (ኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/01/2019) - የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት

City Administration of Addis Ababa Construction Design, Building and Consultation Enterprise (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት)


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡- ኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/01/2019

አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ከዚህ በታች በምድብ የተዘረዘሩ እቃዎችን ማለትም፡-

  • ሎት 1 ከ30 ሰው በላይ የመጫን አቅም ያለው የሰው ኪራይ አገልግሎት
  • ሎት 2 ለቢሮ የሚያገለግሉ የኤሌክትሮኒክስ እና የኮምፒውተር ተያያዥ እቃዎች
  • ሎት 3 ለተሽከርካሪ ጥገና ማእከል ቢሮ የሚያገለግሉ ማሽኖች እና መሳሪያዎች

ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር ስለመከፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፣በግንዘብና ኢኮኖሚ ሚ/ር የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ሲሆን በሎት 1 ላይ የሚወዳደሩ ተጫራቾች በዘርፉ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ በቂ ስለመሆናቸው ማስረጃ ለማቅረብ የሚያገለግሉ ሎቶች መስፈርቱን የሚያሟሉ ድርጅቶች እና ግለሰቦች ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል፤ ቤት ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡ ሰነዱን ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት ከሲ.አር.ዲ.ኤ (C.R.D.A) አጠገብ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (Bid bond)፡- ለሎት 1 ብር 60,000.00 (ስድሳ ሺህ ብር) ለሎት 2. (ሰባ አምስት ሺህ ብር) እና ለሎት 3 ብር 50,000.00(ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ የ90 ቀናት የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ከቴክኒክ የሰነድ ጋር በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ፣ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ በግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ሰዓት ይከፈታል። ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። (ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
  4. ድርጅቱ ተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ እና ተጨማሪ መረጃ፡-
አድራሻ፡-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት
(ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት፣ ከሲ.አር.ዲ.ኤ አጠገብ)
ስልክ ቁጥር 0921022581 / 0912339977

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት

✨ messages.ai_summary
Addis Ababa Construction Design, Building and Consultation Enterprise seeks suppliers for three lots: passenger vehicle rental with capacity over 30, office electronics and computer accessories, and machines and equipment for a vehicle maintenance center office. Bidders need a renewed trade license, tax payment proof, and supplier registration.
Save Tender