Tender Detail

Tender Details

  • Company በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር የ17/17 ሕ/ል/ ማእከል
  • Address የፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር 17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ሻላ መናፈሻ ቅጥር ግቢ ውስጥ የማዕከሉ ፋይናንስ ክፍል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116184076
  • Website
  • Deadline19 Oct 2026, 5:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 300 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 5,000.00 (CPO)
  • opening dateበስምንተኛው ቀን 4፡00
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials , Agricultural Products

በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር በ2019 ዓ.ም በዓመት ውስጥ ሊገዛቸው ያሰባቸውን የተለያዩ ግብዓቶች በተስሰር እና በጥቅል ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር የ17/17 ሕ/ል/ ማእከል


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር በ2019 ዓ.ም በዓመት ውስጥ ሊገዛቸው ያሰባቸውን የተለያዩ ግብዓቶች በተስሰር እና በጥቅል ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ የሎት ቁጥር የዕቃው ዝርዝር
1 ሎት 1 የስቴሽነሪ እቃዎች
2 ሎት 2 የበግ ስጋ አቅራቢዎች
3 ሎት 3 እንስሳትና የእንስሳት ተዋፅኦ አምራቾችና አከፋፋዮች (ወተት፣ ቅቤ፣ አይብ፣ እንቁላል እና አሳ)
4 ሎት 4 ሚጥሚጣ እና የበርበሬ ቅመም ግዥ
5 ሎት 5 የፅዳት እቃዎች
6 ሎት 6 ከሰል አቅራቢ
7 ሎት 7 የኳስ ሜዳ ሳር አድሳት ከነ ባለሙያው

ተጫራቾች

  1. በዘርፉ የታደሠ ህጋዊ የንግድ የሥራ ፈቃድ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፣ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ወቅታዊ የግብር ክፍያ ማረጋገጫ፣ የቫት/የተጨማሪ እሴት /ታክስ ምዝገባ እንዲሁም ሎት 2 ፣ሎት 3 ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ሰርቲፊኬት ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች ሠነድ ሊወስዱ ሲመጡ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ሠነድ መግዛት ይኖርባቸዋል፤
  4. ከላይ የተዘረዘሩ መረጃዎችና ሰነዶች አሟልተው በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ እስከ 11፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
  5. ጨረታው በስምንተኛው ቀን 4፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ሻላ 17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ይከፈታል። በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታ ሣጥን መክፈቻ ሥነ-ሥርዓትን አያስተጓጉልም።
  6. አሻሚ፣ የተሰረዘ፣ የተደለዘ እና ግልፅ ባልሆነ ሁኔታ የጨረታ ዋጋ በመሙላት መወዳደር ከጨረታ ውጭ ያደርጋል፤
  7. የሚወዳደሩባቸውን እቃዎችና ናሙና ጨረታው በሚከፈት ቀን በዝርዝር ማቅረብ አለባቸው።
  8. በጨረታው አሸናፊ ለሆኑባቸው ዕቃዎች ከአጠቃላይ ዋጋ 2% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከድርጅቱ ጋር የግዥ ውል ስምምነት መፈፀም ይኖርባቸዋል።
  9. በዓመት ውስጥ ሊገዙ የታሰቡትን ግብዓቶች ዓመታዊ ትስስር ይፈልጋል።
  10. የጨረታውን መመሪያ አለማክበር ከጨረታው ያሰርዛል፤
  11. ፋና ቦሌ ሸማች ኃላ/የተ/የሀ/ሥ/ማህበር ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- የፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር 17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ሻላ መናፈሻ ቅጥር ግቢ ውስጥ የማዕከሉ ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቀርበው ሠነዱን መግዛት ይቻላል፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0116184076/0116187529/0116631244

በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማኅበር

✨ messages.ai_summary
Fana Bole Consumers' Cooperative Union seeks suppliers for stationery, sheep meat, animal products (milk, butter, cheese, eggs, fish), mitmita and berbere spices, cleaning materials, charcoal, and football field grass maintenance with experts. Bidders need valid licenses, tax clearance, VAT registration, and food/drug authority certificates for Lots 2 and 3.
Save Tender