ያገለገሉ ሁለት ተሽከርካሪዎች (አውቶብስ ኢት.35-4703 እና ላንድ ክሩዘር 05-01020) ሽያጭ - የቀይ ሽብር ሰማዕታት ቤተሰቦችና ወዳጆች ማህበር
የቀይ ሽብር ሰማዕታት ቤተሰቦችና ወዳጆች ማህበር
ውስን የጨረታ ሰነድ
የቀይ ሽብር ሰማዕታት ቤተሰቦችና ወዳጆች ማህበር በመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ በሚወስደው ዋናው መንገድ በስተቀኝ በኩል በሆነው ቦታ ሙዚየም፦
- ያገለገለ መኪና የተሽከርካሪው ዓይነት አውቶብስ የሰሌዳ ቁጥር ኢት.35-4703 የተሰራበት ሀገር ቻይና የተሰራበት ዘመን 2011 የሻንሲ ቁጥር LCN640 D43 A0004590 የሞተር ቁጥር LF 479Q5 101100087 የአካሉ ዓይነት አነስተኛ የህዝብ ቀለም ብርማ የነዳጅ ዓይነት ቤንዚን የሞተር የፈረስ ጉልበት 90 የጭነቱ መጠን 6 ሰው የሞተር ችሎታ /ሲ.ሲ/ 1299 የሲሊንደር ብዛት 4 የተፈቀደለት የስራ ፀባይ ለሌሎች አገልግሎት የሆነ ባለበት ሁኔታ በግል ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
- ላንድ ክሩዘር መኪና ያገለገለ የተሽከርካሪው አይነት የመስክ ተሽከርካሪ የታርጋ ቁጥር 05-01020 የተሰራበት ሀገር ጃፓን የተሽ/ሞዴል HZJ 80L-GNMNS የተሰራበት ዘመን 1985 የሻንሲ ቁጥር HZJ 80-0003815 የሞተር ቁጥር IHZ0024489 የአካል ዓይነት የሕዝብ ቀለም ካኪ የነዳጅ ዓይነት ናፍታ የሞተር የፈረስ ጉልበት 130 የተሽ/ጠቅ/ክብደት 3160 ነጠላ ክብደት 1960 የጭነት መጠን 4 ሰው የሞተር ችሎታ /ሲ.ሲ/ 4164 የሲሊንደር በዛት 6 የተፈቀደለት የሥራ ፀባይ ለኮድ 5 አገልግሎት የአክሰል ብዛት የፊት -የኋላ 1-1 የሆነ ባለበት ሁኔታ በግል ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተለውን ማሟላት ይጠበቅባችኋል፡፡ የንግድ ፈቃድ ያለው የግብር መለያ (TIN) ሰርተፊኬት ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለጨረታ ያቀረቡትን አጠቃላይ ዋጋ 15% ፐርሰንት ለቀይ ሽብር ሰማዕታት ቤተሰቦችና ወዳጆች ማህበር ስም በተዘጋጀው እና በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ( CPO ) አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን መስቀል አደባባይ በሚገኘው የቀይ ሽብር ሰማዕታት ቤተሰቦችና ወዳጆች ማህበር ሙዚየም የማይመለስ ብር 2000 (ሁለት ሺህ ብር ሰነድ በመግዛት በዋናው መ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሰነዳችሁን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ10፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡
- እራሳቸው ተጫራቾች ያቀረቡትን ፕሮፎርማ ወይ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ስለጨረታው ማብራሪያ ሲፈልጉ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ በመደወል ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ 0911652817 የቀይ ሽብር ሰማዕታት ቤተሰቦችና ወዳጆች ማህበር የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- በጨረታው አሸናፊ የሆነው ተጫራች ተለይቶ ከታወቀ በኋላ በ10 ቀን ውስጥ የሺያጭ ውሉን ፈፅሞ ገንዘቡን ገቢ ካደረገ መኪናውን በ11ኛው ቀን ውስጥ ማንሳት ይኖርበታል፡፡
- በጨረታው አሸናፊ የሆነው ሰው በ10 ቀን ጊዜ ውስጥ ቀርቦ ውል ካልፈፀመ ያስያዘው 15%ፐርሰን-የማይመለስ ይሆናል፡፡
የቀይ ሽብር ሰማዕታት ቤተሰቦችና ወዳጆች ማህበር
✨ messages.ai_summary
The Red Terror Martyrs' Families and Friends Association is selling two used vehicles by private bid: a 2011 Chinese-made minibus (plate ET.35-4703, petrol, 6 seats) and a 1985 Japanese Land Cruiser (plate 05-01020, diesel, 4 seats). Bidders need a business license and TIN certificate.
