Tender Detail

Tender Details

  • Company ADDIS ABEBA CITY BUS SERVICE ENTERPRICE (የአዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት)
  • Address 22 ኢየሩስ ህንፃ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 01 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251118212214
  • Website
  • Deadline25 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 300.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityከሚያቀርቡት ዋጋ 5% (CPO)
  • opening dateበዚሁ ዕለት 4፡30 ሰዓት
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በመርካቶ ተርሚናል የሚገኙ ክፍሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈለጋል፡፡

ADDIS ABEBA CITY BUS SERVICE ENTERPRICE (የአዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት)


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር አአከአአድ/ሱኪ/ኪጨቁ.1/2019

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በመርካቶ ተርሚናል የሚገኙ ክፍሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈለጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች፡-

  1. ተጫራቹ በሚወዳደሩባቸው ለእያንዳንዱ ቦታ(ከድ) ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ከሚያቀርቡት ዋጋ ላይ 5% ማስያዝ አለባቸው፡፡
  3. በጨረታው ላይ መወዳደር የሚፈልጉ ድርጅቶች/ግለሰቦች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ (ከ2፡00-11፡00) እና ቅዳሜ እስከ ስድስት ሰአት የማይመለስ ብር 300.00(ሶስት መቶ ብር) ብቻ በጥሬ ገንዘብ በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  4. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ የሚውል ሆኖ በዕለቱ (በአስራ አምስተኛው ቀን) 4፡00 ተዘግቶ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የመክፈቻው ቀን ዕሁድ/በዓል ላይ የሚውል ከሆነ ቀጣይ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
  5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡-22 እየሩስ ህንጻ ከሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 8-01
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-011-666-33-67 መደወል ይችላሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ የድርጅቱን ማህበራዊ ድረ-ገፆች ይጎብኙ፡-
Facebook: https://www.facebook.com/citybus 2015
Telegram: https://t.me/citbus

የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት

✨ messages.ai_summary
Addis Ababa City Bus Service Enterprise invites bidders to rent rooms at Merkato Terminal via open bid. Bidders must submit sealed prices per location and a 5% CPO. Bid documents are available for a non-refundable 300 birr. The enterprise may cancel the bid in part or fully.
Save Tender