Tender Detail

Tender Details

  • Company የኛ የሁላችን የበጎ አድራጎት ማህበር
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline20 Oct 2026, 4:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing , Audit Service

የኛ የሁላችን የበጎ አድራጎት ማህበር ዓመታዊ የኦዲት ሪፖርት ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የኛ የሁላችን የበጎ አድራጎት ማህበር


የጨረታ ማስታወቂያ

የኛ የሁላችን የበጎ አድራጎት ማህበር ዓመታዊ የኦዲት ሪፖርት ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑምከዚህበታችየተጠቀሱትንመስፈርቶችየምታሟሉ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡

  1. ህጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸው
  2. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የዋጋ ዝርዝር ማቅረቢያ በማዘጋጀት በሰም በታሸገ (ፖስታ) እስከ ጥቅምት 10 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ አዲሱ ገበያ በሚገኘው የማህበሩ ቢሮ ህንፃ ቁጥር 3 ቢሮ ቁጥር 4 ወለል ላይ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ከታች ባሉት የማህበሩ የስልክ ቁጥሮች መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 0913 04 02 29/ 0911 43 45 08

የኛ የሁላችን የበጎ አድራጎት ማህበር

✨ messages.ai_summary
Yena Yihulachin Charity Association seeks an annual audit report. Eligible bidders must hold a valid business license and a renewed license in the sector, and submit a sealed price list.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender