የጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም)፣ ጫማ፣ ካፖርትና የዝናብ ልብስ ግዥ (ጨረታ ቁጥር ሕባ/017/19) - ሕብረት ባንክ
Hibret Bank S.C (ሕብረት ባንክ አ.ማ)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ሕባ/017/19
ሕብረት ባንክ ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ አይነት የጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
| ተ.ቁ | ዝርዝር መግለጫ | መለኪያ | ብዛት | ምርመራ |
| 1 | ብትን ጨርቅ (ሱፍ) የጨርቅ ቀለም ግሬይ | በሜትር | 1,324 | |
| 2 | ብትን ጨርቅ (ሱፍ) የጨርቅ ቀለም ፐርፕል | በሜትር | 1,324 | |
| 3 | ሸሚዝ ፈካ ያለ ውሃ ሰማያዊ ቀለም | በቁጥር | 860 | |
| 4 | የጥበቃ ካፖርት ደማቅ ሰማያዊ ቀለም | በቁጥር | 91 | |
| 5 | ከረቫት ፐርፐል ቀለም | በቁጥር | 921 | |
| 6 | የወንድ ጫማ (ጥቁር) ቀለም | በቁጥር | 359 | |
| 7 | የወንድ ጫማ (ቡኒ) ቀለም | በጥንድ | 359 | |
| 8 | የሴት ጫማ (ጥቁር) ቀለም | በጥንድ | 53 | |
| 9 | የሴት ጫማ (ቡኒ) ቀለም | በጥንድ | 53 | |
| 10 | የወንድ ካልሲ | በጥንድ | 788 | |
| 11 | የዝናብ ልብስ | በቁጥር | 447 |
ስለሆነም ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት የጨረታ ሰነዱን ገዝተው መወዳደር ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከመስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 230.00 (ሁለት መቶ ሠላሳ ብር) በአካውንት ቁጥር 1N0403007 አቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነዱን ሰንጋ ተራ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት ሕንፃ 19ኛ ፎቅ ግዥ ዋና ክፍል በመገኘት መግዛት ይቻላሉ፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ መመሪያው መሠረት የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀውን መመሪያ ያልተከተለሐ ተጫራች ከውድድር ሊታገድ ይችላል፡፡
- እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት፡፡
- እያንዳዱ ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀውን የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ወይም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ማቅረብ ይኖርበታል።
- ተጫራቾች እስከ ጥቅምት 06 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 19ኛ ፎቅ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ጥቅምት 06 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 4ኛ ፎቅ ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከህብረት ባንክ ውጭ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0114 67 32 08 ውይም 011470 6541 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ሕብረት ባንክ
✨ messages.ai_summary
Hibret Bank invites legally licensed bidders to supply security uniforms: wool fabric, shirts, raincoats, men's and women's shoes, socks, and rain gear. Bidders must follow the tender document instructions; non-compliance may lead to disqualification. Bids must be sealed.
