Tender Detail

Tender Details

  • Company በምሥራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address በምሥራቅ ጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት : ኢትዮጵያ, Phone: 0461151102
  • Website
  • Deadline23 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceየማይመለስ 100/አንድ መቶ ብር ብቻ/
  • Bid Securityብር 10000/አስር ሺህ/ (CPO ወይም ጥሬ ገንዘብ)
  • opening dateበዕለቱ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Categories Spare Parts , Stationery Materials

የጽህፈት መሳሪያዎች እና የሞተር መለዋወጫ ግዥ (2 ሎቶች) - በምስራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

በምሥራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019በጀት ዓመት በካፒታልና በስራ ማስኬጃ በጀት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት፡-1 የጽህፈት መሳሪያዎች

ሎት፡-2 የሞተር መለዋወጫ

  • ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው በኢጂፒ(e-GP)ፖርታል ተመዝጋቢ የሆነ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • የእቃው አቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ተጫራቾች ስለ ጨረታው ዝርዝር የያዘውን ሰነድ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የእቃዎቹን እስፔስፊኬሽን በተገለጸው መሰረት ተሞልቶ እንዲገለጽና ለሎት1 እና ሎት 2 የማይመለስ 100/አንድ መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት የመ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በመቅረብ የተዘጋጀውን ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን ፡፡
  • ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ዋጋ ጋር ተመጣጣኝ የሆነ የጨረታ ማስከበርያ ብር 10000/አስር ሺህ /በባንክ በተመሰከረለት /cpo/ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በተዘጋጀት ዝርዝር እስፔስፊኬሽን ላይ ሞልተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  • የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ከላይ በተገለፀው ሰዓት ይከፈታል፡፡ የተጫራቾች አለመኖር ፖስታው ተሟልቶ እስከተገኘ ድረስ ጨረታውን ከመከፈት አያስተጓጉልም፡፡
  • አሸናፊው ድርጅት እቃውን የወረዳው ፋይናንስ ድረስ ማስረከብ ይጠበቅበታል፡፡
  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ በረጃ በስልክ ቁጥር 0461151102 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Procurement of stationery materials (Lot 1) and motor spare parts (Lot 2) by the Meskan Woreda Finance Office, East Gurage Zone. Bidders must hold a valid business license, be tax-compliant with a TIN, and be registered on the e-GP portal.
Save Tender