የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ የአቶ አበበ ሃዋዴ የእርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት መስጫ የእርሻ ትራክተር እና የእርሻ ማረሻ በዱቤ ግዥና ኪራይ ያስተላለፈ ቢሆንም ደንበኛው በውሉ መሰረት የኪራይ ክፍያ ግዴታቸውን ባለመወጣታቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የእርሻ ትራክተርና ማረሻባሉበት ሁኔታ በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ/ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት
የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ የአቶ አበበ ሃዋዴ የእርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት መስጫ የእርሻ ትራክተር እና የእርሻ ማረሻ በዱቤ ግዥና ኪራይ ያስተላለፈ ቢሆንም ደንበኛው በውሉ መሰረት የኪራይ ክፍያ ግዴታቸውን ባለመወጣታቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የእርሻ ትራክተርና ማረሻባሉበት ሁኔታ በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ/ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
| ተ.ቁ | የተከራዩ ስም | የሚሸጠው ንብረት አይነት እና ዝርዝር መረጃ | ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ | የድርድር ጨረታ መነሻ ዋጋ (በብር) | የድርድር ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ | ድርድር ጨረታ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት | የጨረታ ሁኔታ |
| 1 | አቶ አበበ ሃዋዴ የእርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት መስጫ | 1. የእርሻ ትራክተር (በቁጥር 01) ብራንድ Massey Ferguson የስሪት ዘመን 2021 አቅም 112HP እና ሞዴል MF6711 2.የእርሻ ማረሻ (በቁጥር 01) ብራንድ OTMA የስሪት ዘመን 2019 ሞዴል O/QD70/E፤ | የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሐዋሳ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ቅጥር ጊቢ ውስጥ ነው፡፡ | 5,923,887.97 | በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ውስጥ ነው፡፡ | ጥቅምት 12 ቀን 2019 ዓ.ም 4:00 እስከ 6:00 | የድርድር ጨረታ |
የድርድር ጨረታው መመሪያ
- በድርድር ጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ተደራዳሪ የታደሰ መታወቂያ ኮፒና የሚገዛበትን ዋጋ የሚገልጽ ማመልከቻ፣ የድርድር መነሻ ዋጋ 1/5ኛ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ስም የተዘጋጀ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) በማስያዝ እስከ ጥቅምት 11 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ እስከ 10:00 ድረስ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ወርክ አውት ዲቪዥን ማመልከቻ ይዞ መቅረብ ይችላል፡፡
- ንብረቱ የሚገኘው በሀዋሳ ከተማ፣ ሐይቅ ዳር ክ/ከተማ፣ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ በሐዋሳ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው፡፡
- ንብረቱን ሙሉ በሙሉ በካሽ/በጥሬ ገንዘብ/ ለመግዛት ተወዳድሮ ያሸነፈ ተደራዳሪ፡-
- የንብረቱ የሽያጭ ዋጋ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስን (VAT) እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰነ የታክስ ክፍያን ጨምሮ ይከፍላል፡፡
- ንብረቱን ከመረከቡ በፊት በዘርፉ ከቀረጥ ነጻ የመጠቀም መብት ማቅረብ ያስፈልጋል ወይም መንግሥት ከንብረቶቹ የሚፈልገውን የጉምሩክ ቀረጥና ታክስ መክፈል ግዴታ አለበት፡፡
- የድርድር ጨረታው አሸናፊ ባንኩ ማሸነፉን በደብዳቤ ከገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል፡፡ የድርድር ጨረታው አሸናፊ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ቀሪ ገንዘብ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ በሙሉ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡ ለተሸነፉ የድርድሩ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
- ንብረቱ በባንኩ ካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ መስፈርት መሰረት የመከራየት እቅድ ያለው ተደራዳሪ የባንኩን ካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ መስፈርት ስለማሟላቱ በቅድሚያ እርግጠኛ መሆንና በባንኩ ፖሊሲ እና መመሪያ መሰረት ባንኩ የሚያከናውነው የፕሮጀክት ጥናት ላይ የሚቀመጡ ቅድመ-ሁኔታዎችን ማሟላት ይጠበቅበታል፡፡
- የድርድር ጨረታው አሸናፊ፤ አሸናፊ ሆኖ አስፈላጊውን ሂደት ካጠናቀቀበት ቀን ጀምሮ ንብረቱን ለማስተዳደር የሚወጡ ወጪዎችን ማለትም የመጠለያ ኪራይ፣ የጥበቃ ክፍያ እንዲሁም ተያያዥ ወጪዎችን የመሸፈን ግዴታ አለበት፡፡
- የካፒታል ዕቃው ካለበት መጋዘን ወደ ሚፈልግበት ቦታ ማጓጓዣ ወጪ፣ የጉዞ ኢንሹራንስ፣ መትከያ፣ ሥራ ማስጀመሪያና ተያያዥ ወጪዎችን ገዥው/ተከራይ ይሸፍናል፡፡
- ስለንብረቱ ሁኔታ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር በስልክ ቁጥር 046-180-1528/38 ደውሎ ማነጋገር ይችላል፡፡
- የድርድር ጨረታ ተጫራቹ ወይም ሕጋዊ ወኪል በተገኙበት ጥቅምት 12 ቀን 2019ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 እስከ 6:00 ሰዓት በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ሎን ወርክአውት ዲቪዥን ቢሮ ይደረጋል፡፡
- ንብረቶቹን መጎብኘት የሚፈልግ ተደራዳሪ ተጨራች ከድርድር ጨረታ ቀን በፊት ባሉት ጊዜያት ቀጠሮ በመያዝ ንብረቶቹ በሚገኙበት በሐዋሳ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ውስጥ በአካል በመቅረብ መጎብኘት ይቻላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ የድርድር ጨረታን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡በተጨማሪም ንብረቱ በገዥው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግሥታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት
✨ messages.ai_summary
Ethiopia Development Bank Wolaita Sodo District seeks to sell or lease a Massey Ferguson MF6711 112HP tractor and an OTMA O/QD70/E harrow via negotiation tender, as the lessee defaulted on lease payments. Bidders must meet eligibility and payment requirements.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
