Tender Detail

Tender Details

  • Company ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
  • Address ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 02/03 ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ , የቤት ቁጥር 184: አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115528874
  • Websitehttps://www.addismap.com/am/bole-advert
  • Deadline16 Oct 2026, 9:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Securityብር 10,000.00 (አስር ሺ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/
  • opening dateበዚሁ እለት በ3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በማህበሩ የስብሰባ አዳራሽ
  • Categories Vehicles Rent , Cargo Vehicle

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር አንድ የጭነት መኪና 35 ኩንታል የመጫን አቅም ያለው በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር


የሀገር ውስጥ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር አንድ የጭነት መኪና 35 ኩንታል የመጫን አቅም ያለው በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ እንደዚሁም ሌላ አንድ ተጨማሪ 35 ኩንታል የመጫን አቅም ያለው ተሽከርካሪ መከራየት ይፈልጋል፡፡

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት፣ የንግድ ሰርቲፊኬት እና ሌሎችም የህጋዊነት ማረጋገጫ ሰነዶችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች በቅድሚያ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ/ ቢሮ ቁጥር 101 በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከሁለተኛው ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ድረስ ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ቢሮአችን መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/ በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች ቴክኒካል እና ፋይናንሺያል ሰነዶችን በአንድ ላይ በፖስታ አሽገው ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከግዥ ክፍል በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ያስገባሉ፡፡
  5. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው 15 ኛው ቀን ከረፋዱ 3፡00 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዚሁ እለት በ3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በማህበሩ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  6. ድርጅቱ ሌላ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡-
ቦሌ ማተሚያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ስልክ ቁጥር፡- 01115 15 50 05/0115 51 88 72
ፋክስ ...0115 51 86 96
ፖ.ሣ.ቁጥር....2365
ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ
አዲስ አበባ

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር

✨ messages.ai_summary
Bole Printing Enterprise seeks to buy one cargo truck with a 35-quintal load capacity and to rent one additional 35-quintal vehicle. Bidders must provide a renewed business license, taxpayer ID, VAT registration certificate, commercial certificate, and other proof of legality.
Save Tender