ድርጅታችን ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርትና የሥራ መዘርዝሮችን የሚያሟላ ድርጅት አወዳድሮ የኦዲት ሥራ ማሰራት ይፈልጋል።
ቻናል ዋን ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማኅበር
የኦዲት ስራ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርትና የሥራ መዘርዝሮችን የሚያሟላ ድርጅት አወዳድሮ የኦዲት ሥራ ማሰራት ይፈልጋል።
መስፈርት፡-
- የንግድ ፈቃድ ያላቸው
- በሙያ ብቃትና ህጋዊነት ታውቀው በመንግስት የተመዘገቡ
- የዘመኑን ግብር ከፍለው በ2018 ዓ.ም ፈቃዳቸውን ያሳደሱ
- የኦዲቲንግ የሥራ ልምድ ያላቸው
- የተመሰከረለት የሂሳብ አዋቂዎች ሰርተፍኬት ያላቸው
- በ IFRS ስልጠና የወሰደና ትግበራ ላይ ልምድ ያለው
- የአቤ/ABBE/ፈቃድ ያለው።
ዋና ዋና የስራ መዘርዝሮች፡-
- የተቋሙን የ 2017 እና የ 2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ኦዲት ማድረግ
- ተቋሙ ሥራውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ እንደተጠበቀ ነው።
ተወዳዳሪዎች ከላይ የተዘረዘሩትን ሥራዎች መሰረት በማድረግ በፋይናንሺያል ፕሮፖዛል እና ቴክኒካል ፕሮፖዛል ለየብቻው በመለየት ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ እንዲያመለክቱ እናሳውቃለን።
አድራሻ፡- አ.አ መገናኛ 24 ከኮካ ህንፃ ፊትለፊት ዋዜማ ህንፃ 6ተኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር፡- +251-116-673793/ +251-98-297-8780 Tel: +251-116-673793 Email: info@channellet.com Web: WWW. channelet.com
ቻናል ዋን ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማኅበር
✨ messages.ai_summary
Channel One Trading invites qualified firms to bid for accounting audit services covering its 2017 and 2018 budget years. Bidders must hold a valid business license, be government-registered and tax-compliant, have auditing experience, certified accountants, IFRS training and implementation experience, and an ABBE license.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
