Procurement of Spare Parts
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | Procurement of Spare Parts |
| Description | የመኪና ዘይትና ፊልትሮዎች ግዥ 2019 ( ጋላፊ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት) |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0139-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-05 17:00:00 |
| Invitation Date | 2026-10-02 12:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ, Room ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ አራተኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 335590080 Email: yaekobteshome@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ (valid trade license)
- •Vat Registration Certificate: የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት( vat registration certificate)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ሁሉም እቃዎች ኦርጅናል መሆን አለባቸው ኦርጅናል ያልሆነ እቃ መ/ቤት ክፍያ ሳይፈጽም ለአቅራቢው ተጫራች ተመለሽ ያደርጋል፡፡
ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ላይ በመሳተፍ በምንም ምክንያት አላቀርብም ማለት በመንግስት ግዥ አፈጻጸም መመሪያ 1073/2017 መሰረት ተጠያቂነትን የሚያስከትል በመሆኑ በጥንቃቄ መሙላት አለበት፡፡
ክፍያ በተመለከተ አሸናፊ ተጫራቾች አሸናፊ የሆኑባቸውን እቃዎች አስረክበው እንደጨረሱ በቅ/ጽ/ቤቱ መካኒክ በተፈለገው ጥራትና ደረጃ መሆኑ ማረጋገጫ እንደተሰጠ ወድያውኑ ክፍያው ይፈጸማል፡፡
እቃ ማስረከቢያ ቦታ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት መቯለኪያ ቅዱስ ዮሰፍ ትምህርት ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ፕላዛ ግራውንድ ባለው መጋዘን ይሆናል፡፡
ቅ/ጽ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት በህግ የተጠበቀ ነው
