Procurement of Spare Parts
Debre Birhan University
Tender Information
| Title | Procurement of Spare Parts |
| Description | Procurement of maintenance material (for library lockers and tables) |
| Procuring Entity | Debre Birhan University |
| Reference No | DBU-NCB-G-0024-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-02 08:54:45 |
| Invitation Date | 2026-09-30 15:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | tebse, Room G-17 db, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116375879 Email: ppmd@dbu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 445, Postal Code: 445 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
አሸናፊ ድርጅት በተጠየቀው ዝርዝር መግለጫ (ስፔክ) መሰረት ያሸነፈውን እቃዎች የማቅረብ ግዴታ አለበት ፡፡
ውድድሩ በጥቅል ዋጋ (በሎት) ስለሆነ ተጫራቾች ሁሉም የእቃ አቅርቦት ላይ ዋጋ መሙላት አለባቸው ሁሉም ላይ ዋጋ ካልሞሉ ከውድድር ውጭ ያስደርጋል፡፡
አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈውን እቃ በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ በደ/ብርሃን ዩኒቨርስቲ በዋናው ግቢ ንብረቱን ገቢ ማድረግ(ማስረከብ) አለበት፡፡
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ፕሮፎረማውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡