የተለያዩ አይነት የጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) - ሕብረት ባንክ (ሕባ/017/19)
Hibret Bank S.C (ሕብረት ባንክ አ.ማ)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ሕባ/017/19
ሕብረት ባንክ ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ አይነት የጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።
| ተ.ቁ | ዝርዝር መግለጫ | መለኪያ | ብዛት |
| 1 | ብትን ጨርቅ (ሱፍ) የጨርቅ ቀለም ግሬይ | በሜትር | 1,324 |
| 2 | ብትን ጨርቅ (ሱፍ) የጨርቅ ቀለም ፐርፕል | በሜትር | 1,324 |
| 3 | ሸሚዝ ፊኒ ያለ ውሃ ሰማያዊ ቀለም | በቁጥር | 860 |
| 4 | የጥበቃ ካፖርት ደማቅ ሰማያዊ ቀለም | በቁጥር | 91 |
| 5 | ከረቫት ፐርፕል ቀለም | በቁጥር | 921 |
| 6 | የወንድ ጫማ (ጥቁር) ቀለም | በቁጥር | 359 |
| 7 | የወንድ ጫማ (ቡኒ) ቀለም | በጥንድ | 359 |
| 8 | የሴት ጫማ (ጥቁር) ቀለም | በጥንድ | 53 |
| 9 | የሴት ጫማ (ቡኒ) ቀለም | በጥንድ | 53 |
| 10 | የወንድ ካልሲ | በጥንድ | 788 |
| 11 | የዝናብ ልብስ | በቁጥር | 447 |
ስለሆነም ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት የጨረታ ሰነዱን ገዝተው መወዳደር ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከመስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 230.00 (ሁለት መቶ ሠላሳ ብር) በአካውንት ቁጥር IN0403007 አቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
- የጨረታ ሰነዱን ሰንጋ ተራ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት ሕንፃ 19ኛ ፎቅ ግዥ ዋና ክፍል በመገኘት መግዛት ይቻላሉ።
- ተጫራቾች በጨረታ መመሪያው መሠረት የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀውን መመሪያ ያልተከተለ ተጫራች ከውድድር ሊታገድ ይችላል።
- እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት።
- እያንዳዱ ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀውን የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ወይም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ ማቅረብ ይኖርበታል።
- ተጫራቾች እስከ ጥቅምት 06 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 19ኛ ፎቅ ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታው ጥቅምት 06 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 4ኛ ፎቅ ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከህብረት ባንክ ውጭ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0114 67 32 08 ወይም 011 470 6541 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ሕብረት ባንክ
✨ messages.ai_summary
Hibret Bank invites licensed suppliers to bid for various security uniforms, including wool fabric, shirts, jackets, ties, men's and women's shoes, socks, and raincoats. Bidders must have a valid trade license and submit documents in sealed envelopes per the tender instructions.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
