Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 01141 71 703
  • Websitehttps://etre.com.et/
  • Deadline09 Oct 2026, 3:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300(ሶስት መቶ ብር)
  • Bid Securityለኮንስትራክሽን ዕቃዎች 100,000.00 ብር፤ ለአካባቢ ጥበቃ ዕቃዎች 50,000.00 ብር (CPO ወይም ቅድመ ሁኔታ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና)
  • opening dateበዕለቱ 29/01/2010 ዓ.ም ከቀኑ 9:30 ሰዓት
  • Categories Building Materials , Environmental , Construction Materials And Raw Materials

የኮንስትራክሽን ዕቃዎችና አካባቢ ጥበቃ ግብዓቶች አቅርቦት ግዥ - የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 13/2019)

Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)


የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 13/2019

የኮንስትራክሽን ዕቃዎችና አካባቢ ጥበቃ ግብዓቶች አቅርቦት ግዥ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡-

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • ታክስ ክሊራንስ
  • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት
  1. የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ለኮንስትራክሽን ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) እና ለአካባቢ ጥበቃ ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡
  • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን፣ወር እና ሰዓት 29/01/2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9:00 ሰዓት ይሆናል፡፡
  • ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 29/01/2010 ዓ.ም ከቀኑ 9:30 ሰዓት ይሆናል፡፡
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 ወይም 0973480047 መጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻ የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤቱ ቱሉ ዲምቱ)

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Toll Roads Enterprise invites bids for the supply of construction materials and environmental protection inputs under local open tender No. 13/2019. Bidders must submit a renewed business license, VAT registration, tax clearance, procurement authority registration, taxpayer registration certificate, and supplier registration certificate.
Save Tender