Tender Detail

Tender Details

  • Company የመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address በሸገር ከተማ አስተዳደር ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline14 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 200.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityመኪኖች፣ ማሽነሪዎች እና ሞተር ሳይክሎች ጥገና: ብር 100,000.00 (ሲ.ፒ.ኦ); ኤሌክትሮኒክስ/ኮምፒውተር ጥገናና ቀለም መሙላት: ብር 25,000 (ሲ.ፒ.ኦ); ህትመት: ብር 10,000.00 (ሲ.ፒ.ኦ)
  • opening dateበ16ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ሰዓት
  • Categories Maintenance And Repair , Printing And Publishing , Vehicle (Garage Service)

የመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለክ/ከተማው ሴክተር መ/ቤታችንና ለውክልና መ/ቤቶች 2019 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በእጅ ዋጋና በጥገና መሰራት ይፈልጋል።

የመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለክ/ከተማው ሴክተር መ/ቤታችንና ለውክልና መ/ቤቶች 2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ሞዴል ያላቸውን መኪኖች፣ ማሽነሪዎች እና ሞተር ሳይክሎች ደረጃ ሁለት እና ከዚያ በላይ ፍቃድ ያላቸውን ጋራጆችን ለጥገና ሥራና

  • የኮምፒውተር፣
  • ፕሪንተር፣
  • ላፕቶፕ፣
  • ፎቶ ኮፒ ማሽን፣
  • እስካነር ማሽን፣
  • ፕሮጀክቴር፣
  • ላፕቶፕ ጥገናና ለተለያዩ የኮምፒውተር ቀለሞች መሙላት፣

የህትመት ሥራዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በእጅ ዋጋና በጥገና መሰራት ይፈልጋል።

ዝርዝር ሁኔታዎች፡-

በዚሁ መሠረት፣ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች የሚያሟሉ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር/ ስንቄ ባንክ 1064869841214 በመክፈል ማስታወቂያው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ድረስ ከመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ዘወትር በሥራ ሰዓት ዶክመንት መግዛት ይችላሉ። ስለዚህ መልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ያለውን ለመሰራት ይፈልጋል።

  1. ጽ/ቤቱ የተለያዩ ሞዴል ያላቸውን መኪኖች፣ ማሽነሪዎች እና ሞተር ሳይክሎች ደረጃ ሁለት እና ከዚያ በላይ ፍቃድ ያላቸውንና በቂ የመኪና መቆሚያ ያላቸውን ጋራጆችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በእጅ ዋጋ ማስጠገን ይፈልጋል።
  2. ጽ/ቤቱ የተለያዩ ኮምፒውተር፣ፕሪንተር፣ ላፕቶፕ፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ እስካነር ማሽን፣ ፕሮጀክተር ላፕቶፕና ለተለያዩ ኮምፒውተር ቀለሞች ለመሙላትና ለመጠገን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መስራትና ማስጠገን ይፈልጋል።
  3. ጽ/ቤቱ የተለያዩ ህትመቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል።
  4. በዚሁ መሠረት፣ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች የሚያሟሉ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ /ብር ስንቄ ባንክ 1064869841214 በመክፈል ማስታወቂያው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ድረስ ከመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።

የተጫራቾች ግዴታዎች፡-

  1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ በስማቸው ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. ተጫራቾች የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢና የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው። እንዲሁም በፌዴራል ገ/ኢ/ትብብር ሚኒስቴር ወይም በኦሮሚያ ገ/ኢ/ብ/ብር ቢሮ ባዘጋጀው የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  4. ተጫራቾች የቫትና ቲን ተመዝጋቢ ምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  5. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ከመኪኖች፣ ማሽነሪዎች እና ሞተር ሳይክሎች የጨረታ ማስከበሪያ /ሲ.ፒ.ኦ/ 100,000.00 /መቶ ሺህ ብር/ ከባንክ የተሰጠ ከጨረታው ሠነድ ጋር እያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበትን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና ለኮሚፒውተር ጥገናና የኮሚፒውተር ቀለም መሙላት የጨረታ ማስከበሪያ /ሲ.ፒ.ኦ/ 25,000 /ሃያ አምስት ሺህ ብር/ በባንክ የተሰጠ ከጨረታው ሰነድ ጋር እያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  7. ተጫራቾች የተለያዩ ህትመቶች ሥራ ለማሰራት የጨረታ ማስከበሪያ (ሲ.ፒ.ኦ) 10,000.00 /አስር ሺ ብር/ ከባንክ የተሰጠ ከጨረታው ሰነድ ጋር እያይዞ ማቅረብ የሚችሉ ጨረታው ከአሸናፊ ከመ/ቤቱ ጋር ለአንድ ዓመት ውል መፈራረም የሚችል
  8. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ላይ በመሙላት በኦርጅናል እና በኮፒ በመለየት በሠም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ እስከ 16ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት የመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  9. ጨረታው በ16ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ሆኖም ጨረታ የሚከፈትበት ቀን ከመደበኛ ስራ ቀን ውጭ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚዘጋ እና የሚከፈት ይሆናል።
  10. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Malka Nono Town Finance Office seeks bidders for vehicle, machinery and motorcycle garage maintenance, computer/printer/laptop/copier/scanner/projector repair and ink refilling, and printing services. Garages need Grade 2 or above licences and adequate parking. Bidders must hold a valid trade licence, tax and VAT registration, and supplier registration.
Save Tender