ድርጅታችን ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የድርጅቱን ሂሳብ በየዓመቱ በውጪ አዲተር የሚያስመረምር ሲሆን ይህንን ሂሳብ በዓለም አቀፍ ፋይናንስ ሪፖርት ሲስተም (IFRS) አተገባበር ሥርዓት ትግበራ በዘርፉ የተሠማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃ.የተ
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የድርጅቱን ሂሳብ በየዓመቱ በውጪ አዲተር የሚያስመረምር ሲሆን ይህንን ሂሳብ በዓለም አቀፍ ፋይናንስ ሪፖርት ሲስተም (IFRS) አተገባበር ሥርዓት ትግበራ በዘርፉ የተሠማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ፍላጎት ያለውና ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች ቀርበው መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- በዘርፉ የተሠማሩ ህጋዊ የታደሰ ፈቃድ ያላቸው፣
- ከሚመለከተው ፈቃድ ሰጪ መንግስታዊ አካል የምዝገባ ሠርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፣
- የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የተመዘገቡበት ሠርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
- የዘመኑን የመንግስት ግብር ግዴታ ስለመወጣታቸው የታከስ ከሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፣
- ከዚህ ቀደም በተመሳሳይ የሥራ ዘርፍ ተሠማርቶ የሚሠራበት የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጫራቾች ቴከኒካል ዶክመንታቸውንና ጠቅላላ ሥራውን ለማጠናቀቅ የሚወስደውን ጊዜ እንዲሁም ለሥራው የሚከፈለውን ተገቢ ከፍያ በግልጽ ሰነድ በመሙላት በፖስታ በማሸግና የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 6፡30 ድረስ ለዚህ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች በተገኙበት ወይም ባልተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
- ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ለጨረታው አይገደድም፡፡ ስለተጨማሪ መረጃ 09 16 85 11 27 / 0979 88 64 አድራሻ፦ ሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ፊት ስፌት ነው፡፡
የሲዳማ ኤልቶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን
✨ messages.ai_summary
Sidama Elto Farmers' Cooperative Union seeks qualified bidders to conduct its annual external audit in compliance with IFRS. Eligible bidders must have a valid renewed license, registration certificate, VAT registration, tax clearance, and prior experience in the sector.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
