Tender Detail

Tender Details

  • Company ስዲሲቷ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/መሰረታዊ የቁጠባ እና ብድር ህብረት ስራ ማህበር
  • Address .........., Phone:
  • Website
  • Deadline28 Sep 2026, 12:13 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price1000 ብር
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateባሉት 7 ተከታታይ
  • Categories Accounting & Auditing , Audit Service

የማህበራችን አዲሲቷ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/መሰረታዊ የቁጠባ እና ብድር ህብረት ስራ ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል ፡፡

ስዲሲቷ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/መሰረታዊ የቁጠባ እና ብድር ህብረት ስራ ማህበር


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የማህበራችን አዲሲቷ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/መሰረታዊ የቁጠባ እና ብድር ህብረት ስራ ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል ፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆናችሁን እየገለፅን ተሳታፊዎች ማሟላት ያለባቸው፡-

w  ከኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝ አዲት ቦርድ የብቃት ማረጋጋጫ ማቅረብ የሚችል እና የስራ ፈቃድ ያሳደሰ

w  በኦዲት ሥራ ቢያንስ ለሁለት ዓመት የሰራ

w  የዘመኑን የስራ ግብር ስለመከፈሉ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል እና የሥራ ፈቃድ ያሳደሰ የህብረት ስራ አዲት ላይ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል

w  ከፍተኛ ጥራት ያው የኦዲት አገልግሎቶችን በማቅረብ ረገድ ጥሩ የስራ መዝገብ ያለው

w  የኦዲት አገልግሎት ለመስጠት ሁሉንም የህግ እና የቁጥጥር መስፈርቶች የሚያሟላ እና ማረጋገጫ የምስከር ወረቀት ያገኘ

w  ስለህብረት ሥራ ማህበር በቂ የሆነ ግንዛቤ ያለው።

w  በቀደመው አዲት ተደራጊ ድርጅቶች የተሳትፎ እና እውቅና ማጣቀሻዎች ማቅረብ የሚችል፡፡

w  በቂ ሙያዊ ብቃት እና በህብረት ሥራ ማህበራት የኦዲት ሥራ በቂ ልምድ ያለቸው ሠራተኞች ስለመኖራቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

w  ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት /NAT/ ተመዝጋቢ የሆነ

w  የግብር የፋየል ምዝገባ እና ሰርተፍኬት (TIN) ያላቸው

w  ጨረታ ማሳተፍ የሚያስችል የታከስ ከሊራንስ ማቅረብ የሚችል

w  ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 1000 ብር በመከፈል አዲስ አበባ ዋናው ቢሮ ማግኘት ይችላሉ።/1000218597975/አዲሲቷ ኢትዮጵያ

♦ ማሳሰቢያ

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት መገናኛ አካባቢ ሾላ ገበያ ለምልሚ መርካቶ የገበያ ማዕከል 4ተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የማኅበሩ ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን በመውሰድ ሞልቶ ማስገባት የሚችሉ መሆኑንና በስልከ ቁጥር 9038 በመደወል እንዲያስገቡ እናሳስባለን።

 

ስዲሲቷ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/መሰረታዊ የቁጠባ እና ብድር ህብረት ስራ ማህበር

✨ messages.ai_summary
Addis Ethiopia Savings and Credit Cooperative seeks a qualified auditor to audit its 2018 fiscal year accounts. Bidders must be licensed, have at least two years of audit experience, cooperative audit experience preferred, TIN/VAT registration, tax clearance, and proof of skilled staff.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender