Tender Detail

Tender Details

  • Company መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን
  • Address ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው ላንድ ማርክ ሆስፒታል አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115572752
  • Website
  • Deadline05 Oct 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price700.00(ሰባት መቶ ብር)
  • Bid Security30,000.00
  • opening dateጨረታው አየር ላይ ለተከታታይ 16 ቀን ቆይቶ በ 16 ኛው ቀን 8፡15 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • Categories Food Items And Drinks , Cloth And Shoes

የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ጎልፍ ክለብ

መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ጎልፍ ክለብ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

1. ሸቀጣ ሸቀጥ የምግብ

2. አትክልትና ፍራፍሬ

3 ስጋና የስጋ ውጤቶች

4. የፅህፈት መሣሪያ

5. የአሣና የአሣ ውጤቶች

6. ወተት

7. የሰራተኞች አልባሳት

ስለሆነም ከዚህ በታች በተቀመጠው ዝርዝር መወዳደሪያ መስፈርቱን የምታሟሉ ህጋዊ ድርጅቶች በጨታው እንድትሣተፉ ይጋብዛል፡፡

1. ተጫራቾች የዘመኑ ግብር የከፈሉና በዘርፉ ህጋዊ የታደሠ ንግድ ፈቃድ ያለው ፣የንግድ ምዝገባ ሠርተፍኬት የተጨማሪ እሴት ታከስ ሰርተፍኬት ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(ቲን ሰርተፍኬት) የገቢዎች የግብር ከፋይ ከሊራንስ ሰርተፍኬት (በአቅራቢነት የተመዘገቡ ንግድ ፍቃድ) ማረጋገጫ ማቅረብ አለበት፡፡

2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን 10/1/2019 ጀምሮ ባሉት 15(አስራ አምስት) ቀን ውስጥ በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ጎልፍ ከለብ ግዥ ክፍል በመቅረብ የማይመለስ ብር 700.00(ሰባት መቶ ብር) በመከፈል ሠነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡

3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000.00 ለያንዳዱ ሰነድ በባንክ በተረጋገጠ (ሲፒአ) ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ አለበት፡፡

4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ሰነድ ለየብቻ በታሸገ ፖስት ሆኖ በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ ህጋዊ ማህተም ማድረግ ጨረታውን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን 10/1/2019 ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በስራ ሰዓት ለዚህ በተዘጋጀው ጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለበት:

5. ጨረታው በ16ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ጎልፍ ከለብ ስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ጨረታው ይከፈታል፡፡

6. ዘግይተው የሚደርሱ ማንኛውንም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም::

7, የጨረታ አሸናፊዎች ማሸናፋቸውን በፅሑፍ የሚገለፅላቸውንና የውል ስምምነት የሚፈፅሙ ይሆናል፡፡

8 ህጋዊ መስፈርት የማያሟሉ ተጫራቾች ወዲያውኑ በእለቱ ከጨረታ ተወዳዳሪነት ውጪ ይሆናል።

9 መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 011369-15-33 /0940248638

በመደወል ወይም

አድራሻ፡- ጦር ሀይሎች ሞቢል ፊት ስፌት ሹማ ሆቴል 100 ሜትር ገባ ብሎ በመቅረብ

መረዳት ይቻላል፡፡

የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ጎልፍ ክለብ

 

✨ messages.ai_summary
The Defense Forces Foundation Golf Club seeks suppliers for food items, vegetables and fruits, meat and meat products, stationery, fish and fish products, milk, and staff clothing. Eligible bidders must be legal entities with a valid trade license, tax registration, VAT certificate, TIN, and tax clearance certificate.
Save Tender