Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሸ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የሥራ/ሂደት
  • Address ሰሜን ሸዋ ዞን : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0336641336
  • Website
  • Deadline30 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300 ብር (ሶስት መቶ ብር)
  • Bid Security10,000.00
  • opening dateጨረታው አየር ላይ ለተከታታይ 11 ቀን ቆይቶ በ 11 ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • Categories Water Pipes And Fittings , Furniture , Stationery Materials , Electronics Materials

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሸ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የሥ/ሂደት በ2019 በጀት ዓመት ለሸዋሮቢት ከተማ/ አስ/ ገንዘብ ጽ /ቤት በUNDP PSF ፕሮጀከት ለከተማው ሴከተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የቧቧ እቃ ሎት2. ኤሌከትሮኒከስ እቃ ሎት3. ፈርኒቸር አቅርቦት ሎት 4. የጽህፈት መሳሪያ ግዥ እንዲገዛለትና ባዘዘው ዝርዝርደብዳቤ መሠረት በግ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሸ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የሥራ/ሂደት


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሸ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የሥ/ሂደት በ2019 በጀት ዓመት ለሸዋሮቢት ከተማ/ አስ/ ገንዘብ ጽ /ቤት በUNDP PSF ፕሮጀከት ለከተማው ሴከተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የቧቧ እቃ ሎት2. ኤሌከትሮኒከስ እቃ ሎት3. ፈርኒቸር አቅርቦት ሎት 4. የጽህፈት መሳሪያ ግዥ እንዲገዛለትና ባዘዘው ዝርዝርደብዳቤ መሠረት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም የሸ/ ከ/አስ/ገን/ አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የሥ/ሂደት በዘርፉ የተሰማሩ ተወዳዳሪዎችን ለውድድር ይጋብዛል፡፡

1.ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን የሚገልፅ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባና የግብርከፋይ የምስከር ወረቀት TIN የብቃት ማጋገጫ ማቅረብ አለባቸው ::

2.ጠቅላላ ዋጋው ከ500000.00 /ከአምስት መቶ ሺህ/ ብር በላይ ከሆነ ተወዳዳሪዎች የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

3. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተቁ 1 -2 የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ኮፒ ከመረ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

4. ተጫራቾች ለሞሉት/ ላቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 10000 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክየተረጋገጠ /cpo/ ወይም በታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው ::

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 300 ብር በመከፈል ከጽ/ቤታችን ግዥ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 26 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

6. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋቸውን በመሙላት በጽ/ቤቱ የፋይናንስ ከፍል ቢ-ቁ 26 ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የጨረታውን ሀሳብ በፖስታ በማሸግ ዘወትር በስራ ሰዓት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11 /አስራ አንደኛው/ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

7. ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጋዜጣ በወጣበት በክኛው ቀን 4፡30 ይከፈታል ፡፡ Par

8. የዘመኑ የታደሰ የታከስ ከሊራንስ መኖር ይኖርበታል፡፡ከ

9. ተጫራቹ ለእቃ ግዥ ነጠላ ዋጋው ከእቃው ብዛት ጋ ተደምሮ ወይም ተባዝቶ ተሞልቶ ካልመጣ ውድቅ ይደረጋል፡፡

10 . ተጫራቹ ዋጋ ሲሞላ የማይነበብ ወይም ስርዝ ድልዝ ካለው ከውድድር ውድቅ ይደረጋል፡፡

11. ለእቃ ግዥ ጨረታ ሲከፈት ከተነበበው ዋጋ ጋር አርቲሜቲከ ሲሰራ ልዩነተ ከ 3 ፐርሰንት በላይም በታችም ከድድር ውጭ ያደርጋል፡፡

12. የጨረታ መዝጊያና መከፈቻ ቀን የስራ ቀን ላይ ካልዋለ ማለትም ቅዳሜና እሁድ እና ባኣላት ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ላይ በተገለጸው ቦታና ሰአት የሚከፈት ይሆናል፡፡

13 ውድድሩ በጥቅል ወይም በሎት ሲለሆነ በከፊል መሙላት አይቻልም፡፡

14. ጸ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ሸ/ከ/አስ /ገንዘብ/ ጽ/ቤት የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ደ/የስራሂደት

በስልክ ቁጥር 0336641336/033664037

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሸ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት

የግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የሥ/ሂደት 

✨ messages.ai_summary
Supply of water pipes and fittings, electronics, furniture, and stationery for Shewarobit town sector offices under the UNDP PSF project. Bidders must hold a renewed business license, TIN certificate, and VAT registration if the total price exceeds 500,000 birr. Bids must be submitted per lot; partial bidding is not allowed.
Save Tender