በአራዳ ክ/ከተማ በወረዳ 5 ስር የሚገኘው የዓለም ብርሃን ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈላጋል፡፡
የዓለም ብርሃን ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መ/ቁ 001/2019
በአራዳ ክ/ከተማ በወረዳ 5 ስር የሚገኘው የዓለም ብርሃን ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈላጋል፡፡
| የሎት ቁጥር | የሎት አይነት በዕቃና በአገልግሎት | መያዝ ያለበት የጨረታ ማስከበሪያ | የጨረታ ሰነድ መሸጥ የሚጀምርበት ቀን | የጨረታ መዝጊያ ቀን | ሁሉም ዕቃዎች |
| በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምር | በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛው የስራ ቀን | ናሙና መቅረብ አለበት | |||
| ሎት1 | የደንብ ልብስ.6211 | 7000 | |||
| ሎት2 | አላቂ የብሮ እቃዎች 6212 | 10000 | |||
| ሎት3 | የሕትመት ዕቃዎች.6213 | 4000 | |||
| ሎት4 | አላቂ የሕከምና ዕቃዎች.6214 | 1500 | |||
| ሎት5 | አላቂ የትምህርት ዕቃዎች.6215 | 11000 | |||
| ሎት6 | አላቂ የዕዳት ዕቃዎች 6218 | 10000 | |||
| ሎት7 | ልዩ ልዩ መሣሪያዎች.6219 | 2500 | |||
| ሎት8 | የደንብ ልብስ ስፌት 621 | 4000 | |||
| ሎት9 | ቋሚ እቃ ሲኩሪቲ ካሜራ ፒያኖ 6313 | 8000 | |||
| ሎት10 | ቋሚ እቃ የብረት ሼልፍ፣ የእሳት ማጥፍያ! ጠረጴዛ | 6500 | |||
| አጠቃላይ ድምር | 64500 |
በዚሁም መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላት ይኖርባቸዋል
- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ምዝገባ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር ከፍለው ፍቃድ ያደሱ በጨረታ ላይ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
- በመንግስት ግዢ ኤጀንሲ ድረ ገፅ በአቅራቢነት የተመዘገቡ የምዝገባ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስር 10/ የስራ ቀናት ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200/ሁለት መቶ ብር/ በቢሮ ሂሳብና ክፍያ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 03 በመቅረብ በስራ ሰዓት መግዛት የሚችሉ መሆኑን ይገልፃል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች በሰነዱ ላይ ናሙና እንዲቀርብባቸው ለሚጠየቁ ዕቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ አለባቸው ይዘው ካልቀረቡ የጨረታ ሰነዱን ማስገባት አይችሉም
- ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ዝርዝር ቫት (VAT) ማካተት አለባቸው፤ ቫት ላይካተተ የቀረበ ዋጋ አለማካተቱን ካልገለጸ እንዳካተተ ይቆጠራል፡፡
- ተጫራቾች ስፔስፊኬሽን ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች ስፔስፊኬሽን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ምድብ ለይተው ለእያንዳንዱ ምድብ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ ሲፒኦ /CPO/ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ለጥቃቅንና አነስተኛ ተጫራቶች በራሳችሁ በምታመርቱትና በተደራጃችሁበት ዘርፍ ብቻ ደብዳቤ በመያዝ በሀገር ውስጥ ምርት መሳተፍ የምትችሉ ሲሆን ሌሎች ዕቃዎች ላይ ለምትወዳደሩበት እንደማንኛውም ተጫራች ማስያዣና የጨረታ ሰነድ ገዝታችሁ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን፡፡
- ያሸንፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት የት/ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የሚጫረቱበትን የመወዳደሪያ ዋጋ ሞልተው ዋናውንና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል 11ኛው ቀን የስራ ቀን ላይ ካልዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች በሚቀርቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ሙሉ ስምና ፈርማቸውን የድርጅቱን ማህተም ማድረግ አለባቸው፡፡
- መ/ቤቱ አቅርቦቱን 20% በመቶ መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊው እንደታወቀ ያሸነፈበትን ከጠቅላላ ዋጋው 10% የውል ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከተገለጸበት ከ7 ቀን በኋላ ቀርቦ ውል ካልፈረመ ለጨረታ ያዘዘው ገንዘብ ተወርሶ ለመንግስት ገቢ ይደረጋል፡፡
- ማሳሰቢያ፡- ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
አድራሻ፡- አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 5 ውሃና ፍሳሽ ፊት ለፊት 3ኛ ፖሊስ ጣቢያ ገባ ብሎ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0111264709
የዓለም ብርሃን ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
✨ messages.ai_summary
Alem Birhan Primary and Middle School invites bids for supplies in 10 lots: uniforms, consumable goods (bro, printing, medical, educational, edible), various equipment, sewing, and fixed assets (security cameras, piano, shelves, fire extinguishers, tables). Bidders need a renewed business license, tax clearance, VAT registration, and supplier registration; samples required.
