የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልፅ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tim) የተመዘገቡበትን ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣ በአቅራቢዎች ስም ዝርዝር የተመዘገቡበትን መረጃ ማቅረብ አለባቸዉ፣
በአቃ/ቃ/ክ/ከ/ የወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ግዢ መስያ ቁጥር 01/19
| ተ.ቁ | የሎት አደነት መገለጫ | የጨረታ ማስከበረያ/የስ.ፒኦ መጠን በብር |
| 1 | ሎት1 የደንብ ልብስ | 44,364.00 |
| 2 | ሎት2 አላቂ የብሮ እቃዎች | 26,000.00 |
| 3 | ሎት3 የፅዳት ዕቃዎች | 33,215.00 |
| 4 | ሎት4 ልዩ ልዩ እቃዎች | 17,448.00 |
| 5 | ሎት5 የህትመት ስራ አገልግሎት | 18,697.00 |
| 6 | ሎት6 ችሰራተኛ ካፌ አገልግሎት | 40,000.00 |
| 7 | ሎት7 የጉልበት እና የዲኮር አገልግሎት | 5,000.00 |
| 8 | ሎት8 ቋሚ የብሮ እቃዎች | 5,430.00 |
| 9 | ሎት9 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች | 10,000.00 |
| 10 | ሎት10 የመኪና ኪራይ አገልግሎት | 10,000.00 |
| 11 | ሎት11 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና | 3,800.00 |
በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች፡-
- የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልፅ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tim) የተመዘገቡበትን ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣ በአቅራቢዎች ስም ዝርዝር የተመዘገቡበትን መረጃ ማቅረብ አለባቸዉ፣
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ(CPO) ብቻ በአቃ/ቃ/ከ/ከ/ወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት በሚል ስም አሰርቶ ከሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
- የውል ማስከበሪያ 10% በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ(CPO) በአቃ/ቃ/ክ/ከ/ወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት በሚል ስም አሰርቶ ከሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
- የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 400 ብር (አራት መቶ ብር) በመግዛት በእቃ/ቃ/ከ/ከ/ወረዳ 6 ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ 3ኛ ፎቅ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ የስራ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በ11ኛዉ ቀን 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎበኣዉ ቀን 4:30 ሳዓት ተጫራቶች (ህጋዊ ወክሎቻቸዉ) በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል፡፡
- የጨረታ ሰነዱ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ ለጨረታው በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ የገዙትን የጨረታ ሰነድ ሙሉውን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኮፒ በማድረግ ኦርጅናል እና ኮፒ ብሎ በመለየት በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
- ናሙና ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ዝርዝር እስፔስፊኬሽን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በሌሎች ተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መሙላት የለባቸውም፤ የሚሞላው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፡፡ የዋጋው ማቅረቢያው ላይ ስርዝ ድልዝ ወይም በፈሉድ የጠፋ እና ሁለት ዋጋ መሆን የለበትም፡፡
- ለጨረታ ከቀረቡ ዝርዝር ውስጥ ፅ/ቤቱ እስከ 20% ጨምሮ ወይም ቀንሶ የመግዛት መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
- በአነስተኛና ጥቃቅን የተደራጁ ተጫራቾች ሰነዱን በነፃ ለመውሰድ ከአደራጃቸው ተቋም አምራች መሆናቸውን ወይም ገዝተው እንደሚሸጡ ትስስር የተደረገላቸው መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፦ አቃ/ቃ/ክ/ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር ሳሪስ - ከሬስ ኢንጂነሪንግ ከፍ ብሎ
በአቃ/ቃ/ክ/ከ/ የወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Open tender for uniforms, consumables, cleaning supplies, various goods, printing, cafeteria, labor and decor, fixed assets, electronics, vehicle rental and electronics repair. Bidders must provide renewed trade license, tax payment certificate, TIN, VAT registration, supplier registration, CPO bid security, 10% contract guarantee, samples and specs.
