Tender Detail

Tender Details


በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተጫራቾች ከተደራጁበት አካል ህጋዊ ማስረጃቸውን አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2019 

በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ የወረዳ 08 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ለቢሮ አገልግሎት አላቂ የቢሮ እቃዎች አገልግሎት፣ የፅዳት እቃዎች አገልግሎት፣ የደንብ ልብስ አገልግሎት፣ የህትመት አገልግሎት የመኪና ኪራይ አገልግሎት የዲኮርና የሞንታርቦ ኪራይ አገልግሎት የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎቶችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡-

1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው

የቫት ተመዝጋቢ የሆነ

የዘመኑን ግብር የከፈሉ

በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ተመዝጋቢ የሆኑ

ኪው አር ኮድ ደረሰኝ ያለው ብቻ መወዳደር ይቻላል

የታከስ መለያ ቁጥር ቲን ሰርተፍኬት ያላቸው መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው

2. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና CPO

ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃዎች አገልግሎት 0.5% 20000.00
ሎት 2 የፅዳት እቃዎች አገልግሎት 0.5% 30000.00
ሎት 3  የደንብ ልብስ አገልግሎት 0.5% 30000.00
ሎት 4 የቋሚ እቃዎች አገልግሎት 0.5% 10000.00
ሎት 5 የህትመት አገልግሎት ኪራይ 0.5% 6000.00
ሎት 6 የመኪና ኪራይ አገልግሎት 0.5% 7000.00
ሎት 7 የዲኮርና የሞንታርቦ 0.5% 3000.00
ሎት 8 የደንብ ልብስ ስፌት 0.5% 6000.00

በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 08 ፋይናንስ ፅ/ቤት ስም ማሰራት አለባቸው፡፡

3. ተጫራቾች ሰነዱን የየሎቱን የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

4. በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተጫራቾች ከተደራጁበት አካል ህጋዊ ማስረጃቸውን አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

5. ተጫራቾች ሰነዳቸውን በሁለት ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፡፡

6. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን፣ ሙሉ አድራሻቸውን ህጋዊ ማህተማቸውን ማስቀመጥ እንዲሁም ዋጋቸው ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፡፡

7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይየስራ ቀናት እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዱን በመግዛት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::

8. የጨረታ ሳጥኑ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡ 30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- አውቶቢስ ተራ አበነም ጀርባ አ/ከ/ክ/ከ/ወ/8/አስተዳደር ግራዉንድ ላይ

ስልክ ቁጥር፡- 0112734524

በአዲስ አበባ ክፍለ ከተማ የወረዳ 08 ፋይናንስ ፅ/ቤት

 

✨ messages.ai_summary
Addis Ketema sub-city Woreda 08 Finance Office seeks suppliers for office supplies, cleaning materials, uniforms, printing, vehicle rental, decor and montarbo rental, and uniform sewing, via open tender in eight lots. Bidders must be legally licensed, VAT-registered, tax-compliant, registered suppliers with TIN certificates.
Save Tender