Tender Detail

Tender Details

  • Company አቲስ ናማ ፋውንዴሽን
  • Address , Phone: +251974437382
  • Website
  • Deadline26 Sep 2026, 4:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price
  • opening dateባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
  • Categories Accounting & Auditing , Audit Service

አቲስ ናማ ፋውንዴሽን በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ተመዝግቦ ህጋዊ ሠውነት የተሰጠው አገር በቀል ድርጅት ነው፡፡


የኦዲት ሰራ ጨረታ ማስታወቂያ

አቲስ ናማ ፋውንዴሽን በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ተመዝግቦ ህጋዊ ሠውነት የተሰጠው አገር በቀል ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ እንደ ኢትዮጵያን አቆጣጠር በጀት አመት ኦዲት ሪፖርት በተመሰከረለት የውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ኦዲተሮች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ሰነዳቸሁን በአካል በማቅረብ መወዳደር የምትችሉመሆኑን እናሳውቃለን፡፡

  1. የታደሰ ኦዲተር ንግድ ፈቃድ
  2. የሙይማረጋሞዔ
  3. ሽክ ኮፒ እና ግብር ስለመከፈሉ
  4. ስራውን ሰርቶ ለማቅረብ የሚጠይቀው የገንዘብ መጠንና የሚፈጅባት የጊዜ ገደብ

አድራሻ፡- ኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ነቀምት ከተማ የቤት ቁጥር 00033

ስልክ ቁጥር፡- +251974437382

አቲስ ናማ ፋውንዴሽን

✨ messages.ai_summary
Atis Nama Foundation, a registered local civil society organization, seeks a certified external auditor to audit its budget-year report. Eligible auditors must submit a renewed audit license, tax payment proof, and financial and time proposals in person.
Save Tender