Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አፋር ሪጀን
  • Address አፋር ፣ኢትዮጲያ, Phone: 0333668336
  • Website
  • Deadline01 Oct 2026, 10:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • opening dateመስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 10፡30 ሰዓት
  • Categories Car Decoration Materials , Tire And Spare Parts , Vehicle tire , Vehicle Spare Parts

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አፋር ሪጀን የተሽከርካሪ ጎማ እና ካላማዳሪ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር EEU/CER/S/C&PSG-001/2019

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አፋር ሪጀን የተሽከርካሪ ጎማ እና ካላማዳሪ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሰለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ተ.ቁ ተፈላጊው የእቃው ዝርዝር መለኪያ የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን
1. ጎማ እና ካላማደሪያ 7.50*16 በቁጥር 200,000.00 መስከረም 21 ቀን 2019
2. ጎማ እና ካላማደሪያ 12/20 R22 በቁጥር    
3. ጎማ እና ካላማደሪያ 9/20 በቁጥር    
4. ጎማ 265/65 R18 በቁጥር    
  1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ያለው ፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይነት ቲን /Tin/ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
  2. ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰአት በአፋር ሪጅን ሰፕላይ ቼን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000150711235 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ /cpo/ በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ አፋር ሪጅን ሳፕላይ ቼን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 10፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ይከፈታል፡፡
  6. ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር፡- 033-366-83-36 መደወል ይችላሉ፡፡
  7. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አፋር ሪጀን

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Electric Utility Afar Region seeks to buy vehicle tires and inner tubes via open tender: sizes 7.50*16, 12/20 R22, 9/20, and 265/65 R18. Eligible bidders must hold a valid business license, Ministry of Finance registration, and TIN, and be registered on the procurement agency website.
Save Tender