Tender Detail

Tender Details

  • Company በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 015 ቦሬ ገላን የመ/ደ/ት/ቤት
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: 2511844119
  • Website
  • Deadline21 Sep 2026, 5:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 200 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ የማይመለስ
  • opening dateበዚሁ ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት
  • Categories Cleaning & Janitorial , Office Supplies And Services , Textile, Garment & Leather

በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 015 ቦሬ ገላን የመ/ደ/ት/ቤት ሰzo19 በጀት ዓመት የሚገዙ አቃዎችን በግዥ (በሎት)


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር 001/2019

በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 015 ቦሬ ገላን የመ/ደ/ት/ቤት ሰzo19 በጀት ዓመት የሚገዙ አቃዎችን በግዥ (በሎት)

  1. ሎት 1 ደንብ ልብስ ------- 45243 ብር
  2. ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች ----- 8300 ብር
  3. ሎት 3 የፅዳት እቃ ------- 4000 ብር
  4. ሎት 4 ቋሚ እቃ ------- 21872 ብር

በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ (CPO) ከጨረታው ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ በየሎቱ ዓይነት እያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፤ በዚህም መሰረት፡-

  1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል ሰነዱን ከቦሬ ገላን የመ/ደ/ጀ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን እስከ 11፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቦሬ ገላን የመ/ደ/ጀ/ት/ቤት የፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 3 ጨረታው ይከፈታል፡፡ የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከዋለ ከሚቀጥለው የስራ ቀናት በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል፡፡
  4. ተጫራቾች የመጨረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በቦሬ ገላን የመ/ደ/ጀ/ት ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የመጨረቻ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ለሎት 1፣ ለሎት 2 እና ለሎት 3 ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡ ለሎት 4 ማለትም ለቋሚ እቃ የት/ቤቱ የፍላጎት መግለጫ መሰረት ብቻ ይሆናል፡፡
  6. ተጫራቾች የተወዳደሩባቸውን እቃዎች ለያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  7. የዘገየ በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡
  8. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚ መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- በን/ስ/ላ/ከ/ከ/ወረዳ 015 ቦሬ ገላን የመ/ደ/ት/ቤት ከኃይለ ጋርሜንት ወዳ ጃሞ 3 የሚወስደው ከአርትስት ሀጫሉ ጎዳና (መንገድ) በስተምዕራብ በኩል በሚያስገባው ኮሮኮንች መንገድ በአሮሚያ የጋራ መኖሪያ ኮንዶሚኒዬም የሚገኘው ቦሬ ገላን የመ/ደ/ት/ቤት ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር፡- 25111844119

በን/ስ/ሳ/ክ/ከ/ወረዳ 015 ቦሬ ገላን የመ/ደ/ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
Procurement of goods in four lots: uniforms, consumable office supplies, cleaning materials, and fixed assets. Bidders must have a renewed business license, pay current taxes, and be TIN/VAT registered. Samples required for lots 1–3; lot 4 per specification. Winners deliver via own transport.
Save Tender