Tender Detail

Tender Details

  • Deadline30 Aug 2026, 5:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን ጋዜጣ
  • Bid Document Priceብር 200 /ሁለት መቶ/
  • Bid Securityበብር 10,000 (ሎት 1 እና 2)፣ በብር 5,000 (ሎት 3፤ 5 እና 6)፣ በብር 3,000 (ሎት 4)፣ በብር 8,000 (ሎት 7 እና 8)፣ በብር 25,000 (ሎት 9)፣ በብር 50,000 (ሎት 10) - በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/
  • opening dateበአስራ አንድኛው ቀን ከጠዋቱ በ3፡30 ሰዓት
  • Categories Office Supplies And Services , Printing And Publishing , Textile, Garment & Leather

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ስር የሚገኘው የዓለም ማያ የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት የምንፈልጋቸው ዝርዝር ዕቃዎች


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ስር የሚገኘው የዓለም ማያ የመጀመሪያና/ መካ/ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት የምንፈልጋቸው ዝርዝር ዕቃዎች

*        ሎት 1 እና 2 የደንብ ልብስ እና ስፌት የጨረታ ማስከበሪያ በብር 10,000

*        ሎት3 ፤5እና 6 አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችና የቢሮ ዕቃዎች እንዲሁም የጽዳት ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር 5,000

*        ሎት 4 ህትመት የጨረታ ማስከበሪያ በብር 3,000

*        ሎት7 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር 8,000

*        ሎት 8 ቋሚ የፈርኒቸር ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር 8,000

*        ሎት 9 የኤሌክትሮኒክስ እድሳትና ጥገና የጨረታ ማስከበሪያ በብር 25,000

*        ሎት 10 የተለያዩ እድሳትና ጥገና የጨረታ ማስከበሪያ በብር 50,000

ብቃት ያላቸው እና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል

በዚህም መሰረት

1.      በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑ ንግብር የከፈሉ በመንግስት ግ/ን/አስ/ኤጀንሲ ድረ ገፅ ላይ አቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡበት የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም ተጫራቾች በመንግስት መስሪያ ቤት ግዥ በማንኛውም ጨረታ እንዳይሳተፉ ተብለው እገዳ ያልተጣለባቸው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

2.    ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

3.    ተጫራቾች ጨረታውን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጠበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ/ በመክፈል በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ስር የሚገኘው የዓለም ማያ የመጀመሪያና/ መካ/ደ/ት/ቤት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

4.    ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶችን በሰም በታሸገ ፖስታ /ኤንቨሎፕ/ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 /አስር/ የስራ ቀናት በት/ቤቱ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በስራ ሰዓት ማስገባት ይችላሉ።

5.    ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ10 /አስረኛው/ ቀን በ11 /አስራ አንድ / ሰዓት ታሽጎ በማግስቱ ከጠዋቱ 3፡30/ሶስት ሰዓት ተኩል/በዓለም ማያ የመ/መካ/ደ/ት/ቤት ይከፈታል። የመክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ የስራ ሰዓት ይከፈታል።

6.    ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባው ሎት1፤ 3፤ 4፤ 5፤ 6፤ 7፤ 8 ናሙና /ሳምፕል/ ማቅረብ አለባቸው። ሳምፕሉን ሲያቀርቡ ግን ዕቃውን የሚገልጽ ሳምፕል መሆን አለበት እንዲሁም በሳምፕሉ ላይ ድርጅቱን የሚገልጽ ምልከት መቀመጥ አለበት። አለበለዚያ ግን ድርጅቱ የማይታወቅ ሳምፕል ውድድር ውስጥ ሊካተት /ሊወዳደር/ አይችልም።

7.    ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች የአንዱን ዋጋ ከነ ቫቱ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።

8.    የዘገየ ጨረታ እና በመከፈቻ ሰዓት ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም።

9.    አሸናፊ ተጫራቾች ዕቃውን በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

10/ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማብራሪያ ጥያቄ ካላችሁ አድራሻ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ስር የሚገኘው የዓለም-ማያ የመጀመሪያና/ መካ/ደ/ት/ቤት በርበሬ በረንዳ ፔፕሲ ፋብሪካ አጠገብ

ስልክ ቁጥር ፡ 011 213 4457 / 011 273 3693/92

 

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 የዓለም-ማያ የመጀመሪያና/ መካ/ደ/ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
Open tender for supply of goods to World Maya Primary and Secondary School, covering 10 lots: uniforms, office supplies, printing, cleaning items, electronics, furniture, and repair services. Bidders must have valid licenses, VAT/TIN registration, and no prior suspension.
Save Tender