በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት በወረዳ 6 ስር የሚገኘው የሃሌሉያ /ቅድመ እንደኛ፣ አንደኛና መ/ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ፡-
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትምህርጽ/ቤት በወረዳ 6 ስር የሚገኘው የሃሌሉያ/ቅድመ አንደኛ፣ ፰፣ አንደኛና መ/ደ/ት/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር፦ግ/ጨ/ሃ/መ/ት/ቤት/001/2019
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት በወረዳ 6 ስር የሚገኘው የሃሌሉያ /ቅድመ እንደኛ፣ አንደኛና መ/ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ፡-
| የዕቃው/የአገልግሎቱ አይነት | የጨረታ ማስከበሪያ የገንዘብ መጠን የዋጋውን 0.5% |
| ሎት 1፣ የአላቂ የቢሮ ዕቃ | -----------------------------4,000.00 |
| ሎት 2፣ የቋሚ ዕቃ | -----------------------------------3,000.00 |
| ሎት 3፣ የትምህርት ዕቃ | ------------------------------2,000.00 |
| ሎት 4፣ የደንብ ልብስ ስፌት | --------------------------1,500.00 |
| ሎት 5፣ የደንብ ልብስ | --------------------------------6,000.00 |
| ሎት 6 ፣የፅዳት ዕቃ | -----------------------------------6,905.26 |
| ሎት 7፣ የኤሌክትሮኒከስ ጥገና | -------------------------1,350.00 |
| ሎት 8፣ የህትመት ስራ | ---------------------------------550.00 |
ለት/ቤቱ መግዛት እና ማሰራት አስፈልጓል፡፡ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት ቀርበው በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሰነድ ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው::
- በዘርፉ የተሰማሩበትን ለ2019 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለው
- የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያለው
- ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን በጨረታ እንዲሳተፉ /እንዲወዳደሩ/ የተሰጠ ታከስ ከሊራንስ ያለው
- በግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረ ገጽ/www.ppag ov.et/ላይ በአቅራቢነት መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ የምዝገባ ወረቀት/ዌብሳይት ኮፒ /ያለው
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN / ያለው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ / VAT / ተመዝጋቢ የሆነ
- ከላይ የተዘረዘሩትን ማሟላት የሚችል ተጫራቾች ለጨረታው ዝርዝር ሁኔታዎችን የሚገልፀውን ለሚወዳደሩበት የጨረታ ሰነድ መግዢያ ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ 200/ሁለት መቶ ብርብቻ/ በመከፈል በፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 11 ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡ነገር ግን በማህበር የተደራጁ እና አምራች ከሆኑ ከተደራጁበት ወረዳ ደብድቤ በማፃፍ የመጫረቻ ሰነድ የሚወስዱ ይሆናል፡፡
በሃሌሉያ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በሚል ስም ከታወቀ ባንክ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ማስራት ይጠበቅባቸዋል፡
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት አየር ላይ ፀንቶ የሚቆይ ሲሆን ጨረታው በ11ኛው ቀን 3፡30ሰዓት ታሽጎ 4፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡ ሆኖም የጨረታው መከፈቻው ቀን በዓል፣ ቅዳሜና ዕሁድ ከሆነ በማግስቱ በስራ ቀን ይከፈታል፡፡ ተጨማሪ ቀን ካስፈለገ ሁሉም ተሳታፊ ተጫራቾች በደብዳቤ እንዲያውቁ ይደረጋል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በጨረታ ሰነዱ ላይበተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ብቻ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው የሚያቀርበው እና የሚፈፅመው ወኪል ከሆነ ከፍ/ቤት ወይም ከሰነዶች ማረጋገጫ የተሰጠውን ሀጋዊ የውክልና ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ ሲመልሱ ሰነዱ ላይ እያንዳንዱ ገፅ ላይ ማህተምና ፊርማ መኖር አለበት፡፡
- ተጫራቾች አሸናፊ በሆኑበት ዕቃዎች በአጠቃላይ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ የግዥ ውል ስምምነት መፈራረም ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ናሙና ለሚያስፈልገው ናሙና ማቅረብ አለባቸው፤ ይህንን ያልፈፀመ እና ተለዋጭ ናሙና ያቀረበ ተጫራች ለውድድር አይቀርብም፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በት/ቤቱ ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 11 ይከፈታል፡፡
- ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሀሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ እና ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ዋጋ ሞልተው ሲያመጡ ተቋሙ ባቀረበው ፎርማት ብቻ እና ዋጋ ሲሞሉ ቫትን አካተው መሆን አለባቸው፡፡እንዲሁም በተጫራቾች የሚሞላውን ክፍል 4 መሙላት ግዴታ ነው፡፡
- የጥገና ስራ (እድሳት ስራ) ተጫራቾች ደረጃ 8 እና ከዛ በላይ መጫረት ይቻላል ፡፡
ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ ፡- በአዲስ ከተማ ክ/ከ ወረዳ 6 አውቶብስ ተራ ከፍ ብሎ አዲሱ ሚካኤል ፊት ለፊት ሃሌሉያ ቅድመ አንደኛ ፣አንደኛና መ/ደ/ት/ቤት
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-0112734592 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትምህርጽ/ቤት በወረዳ 6 ስር የሚገኘው የሃሌሉያ/ቅድመ አንደኛ፣ ፰፣ አንደኛና መ/ደ/ት/ቤት
✨ messages.ai_summary
Open tender for supplying office, fixed, educational, cleaning, clothing, and printing items, plus uniform sewing and electronics repair services to Hallelujah School, Addis Ketema, District 6. Bidders need valid licenses, TIN, VAT registration, and PPAG registration.
