Tender Detail

Tender Details

  • Company ስታንድ ፎር ቨልነረብል ድርጅት (ኤስቪኦ)
  • Address Addis Ababa Ethiopia, Phone: /የቢሮ/ 0927421676 / 0911640224
  • Website
  • Deadline02 Sep 2026, 4:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateበአስር (10) የሥራ ቀናት
  • Categories Accounting & Auditing

ስታንድ ፎር ቨልነረብል ድርጅት (ኤስቪኦ) በሕፃናት ተኮርና በሴቶች አቅም ግንባታ ላይ የሚሠራ አትራፊ ያልሆነ ድርጅት ነው፡፡

ስታንድ ፎር ቨልነረብል ድርጅት (ኤስቪኦ)


የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ

ስታንድ ፎር ቨልነረብል ድርጅት (ኤስቪኦ) በሕፃናት ተኮርና በሴቶች አቅም ግንባታ ላይ የሚሠራ አትራፊ ያልሆነ ድርጅት ነው፡፡

ድርጅቱ የበጎ አድራጎቱን ከንፍ እ.ኤ.አ የ2026ን እና የሶሻል ኢንተርፕራይዝ የገቢ ማስገኛ ከንፍን እ.ኤ.አ የ2018 የአንድ ዓመት ሂሳብ በተመሠከረለት የኦዲት ድርጅት ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች ሥራውን ለማከናወን የሚጠይቁትን የገንዘብ መጠንና ሥራውን ለማጠናቀቅ የሚፈጅባቸውን ጊዜ በመጥቀስ፣ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር (10) የሥራ ቀናት ከታች በተገለጸው አድራሻ መሠረት በፖስታ አሽገው በማስገባት መወዳደር ይችላሉ፡፡

የኦዲት ድርጅቶቹ የሚከተሱትን መመዘኛዎች ማሟላት አለባቸው፡-

  1. አዲተሩ የሙያ ማረጋገጫ ያለው መሆኑ፣
  2. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው መሆኑ፣
  3. የዘመኑን ግብር ስለመከፈሉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል መሆኑ፣
  4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው መሆኑ፣
  5. ከፌዴራል ወይም ከክልል ኦዲተር መሥሪያ ቤት ለበጀት ዓመቱ የታደሰ ፈቃድ ያለው መሆኑ፡፡

አድራሻ፡- ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት ወደ ዳግማዊ ሚኒልክ ሆስፒታል በሚወስደው መንገድ ላይ ከቴሌ ሕንፃ 300 ሜትር እንዳለፉ በስተቀኝ በኩል የድርጅቱ ታፔላ ይገኛል፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0111261011 /የቢሮ/ 0927421676 / 0911640224 /ሞባይል/ መደወል ይቻላል፡፡

ስታንድ ፎር ቨልነረብል ድርጅት (ኤስቪኦ)

✨ messages.ai_summary
Stand for Vulnerable Organization (SVO), a nonprofit focused on children and women's empowerment, seeks a certified audit firm to audit its 2026 charity and 2018 social enterprise annual accounts. Bidders must hold valid licenses, tax clearance, and auditor certification.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender