የሂሳብ እንቅስቃሴ የሚገልፅ አንድ ቦክስ ፋይል በጨረታ አወዳድሮ ለማስመርመር
ሙተቀል አኢማ ወልሙአሊሚን ሀገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት
የጨረታ ማስታወቂያ
ሙተቀል አኢማ ወልሙአሊሚን ሀገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት 2018 በጀት አመት የሂሳብ እንቅስቃሴ የሚገልፅ አንድ ቦክስ ፋይል በጨረታ አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል።
ስለዚህ ከታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የሚያማላ ማንኛውም ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉበት 3/ሶስት/ የስራ ቀናት በስራ ሰአት ካልፌ ቀራንዬ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ካራቆሬ ግራር አካባቢ በሚገኘው ናትራን ህንፃ 2ተኛ ፎቅ የድርጅቱ ጽ/ቤት ድረስ ቀረቦ ማመልከት የሚችል መሆኑን እንገልፃለን።
የተወዳዳሪ መስፈርቶች ፡-
1. ተጫራቾች የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ ና የቫት ተመዝጋቢ ሰርተፍኬት 1ፎቶ ኮፒ
2. ሒሳቡን ለመርመር የሚፈጅበትን የጊዜ መጠንና የአገልግሎት ክፍያውን መጠን አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ 09 11 43 11 32/ 09 12 05 38 48 መደወል ይቻላል።
ሙተቀል አኢማ ወልሙአሊሚን ሀገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት
✨ messages.ai_summary
Tender for auditing one box file of financial transactions. Bidders must submit a renewed 2018 trade license, VAT certificate, audit timeline, and service fee.
