Tender Detail

Tender Details


Procurement of Stationary Materials

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

TitleProcurement of Stationary Materials
Descriptionlot 002 Procurement of Stationary Materials for moyale customs branch office 2026/2018
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-1461-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-08-18 11:05:28
Invitation Date2026-08-17 11:05:28
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:Next to commercial bank of Ethiopia Gambo branch, Room moyale Customs branch office new building 2nd floor room 13
Moyale, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 464441702
Email: moyaleccb.mgt@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 45, Postal Code: 00

Eligibility Requirements

  • •Vat Registration Certificate: Valid Trade License
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ግዥው አላቂ የቢሮ የዕቃዎች ግዥ ሲሆን በተጠየቀው መስፈርት መሠረት መቅረብ አለበት::
ተጨረቾች ዋጋ የሚሞሉበትን የዕቃዉን ዓይነት BRAND የመጥቀስ ግዴታ አለባቸዉ፡፡
ተጫረቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር በሁለት (2) ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ የዕቃዎችን ናሙና እስከ ሞያሌ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በአካል ቀርበዉ የማቅረብ ግዴታ አለባቸዉ፡፡ከተባለዉ ቀን በኋላ የሚቀርብ ናሙና ተቀባይነት የለዉም፡፡
ናሙና ያላቀረበ ተጫረች/ድርጅት/ ወደ ቀጣይ ፋይናንሽያል ግምገማ አያልፍም፡፡
አሸናፊ ተጫረች እስከ ግዥ ፈጻሚ መስሪያ ቤት ንብረት ክፍል ገቢ እስከሚደረግ ድረስ ያለዉን ሙሉ ወጪ በራሱ የመሸፈን ግዴታ አለበት (የማጓጓዣ፤የመጫኛ፤የማዉረጃ እና ሌሎች ዕቃዉን ከማስረከብ ጋር የተያያዙ የትኛዉንም ወጪዎች በራሱ የመሸፈን ግዴታ አለበት)
ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender