Tender Detail

Tender Details

  • Company በአሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የኮፈሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ምዕራብ አርሲ ዞን : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913311830
  • Website
  • Deadline07 Oct 2018, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500 ብር (አምስት መቶ) የማይመለስ
  • Bid Security2000 ብር (ሀያ ሺህ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተረጋገጠ CPO
  • opening dateጳጉሜ 2/13/2018 በ4፡00 በ4፡30 ሰዓት
  • Categories Cleaning & Janitorial , Office Supplies And Services , Textile, Garment & Leather

የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎችና ሌሎች የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች እና ፈርኒቸሮች ግዥ

በአሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የኮፈሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የኮፈሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ መ/ቤቶች የሚውል

  1. የሰራተኞች የደንብ ልብስ
  2. የጽህፈት መሳሪያዎችና ሌሎች የቢሮ እቃዎች
  3. የጽዳት እቃዎች
  4. ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች
  5. ፈርኒቸሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ጨረታው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተወዳዳሪዎችን ይጋብዛል፡፡

  1. ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም ለ2019 የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. ማንኛውም ተጫራች በመንግስት ግዥ ስለመሳተፍ የሚገልጽ ከህጋዊ አካል የተሰጠ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለበት፡፡
  3. ተጫራቾች በሚሰሩበት የንግድ ስራ ዘርፍ ትክክለኛ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ማስከበሪያ የሚውል ብር 2000 (ሀያ ሺህ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ አለበት፡፡
  5. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከነሐሴ 8/12/2018 ጀምሮ እስከ ነሐሴ 29/12/2018 ከ2፡30 እስከ 11፤30 የማይመለስ 500 የ (አምስት መቶ) ብር በመከፈል ከቢሮ ቁጥር 12 መግዛት ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ አንድ ኦርጅናል ሁለት ኮፒ እና አንድ ቴከኒክ በታሸገ ኤንቨሎፕ ጳጉሜ 2/13/2018 እስከ 4፡00 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 3 ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  7. ጨረታው ጳጉሜ 2/13/2018 በ4፡00 ተሽጎ በዚያኑ ቀን በ4፡30 ሰዓት ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮፈሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በቢሮ ቁጥር 3 ይከፈታል፡፡
  8. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ሙሉ አድራሻቸውን ጽፈው መፈረምና ማህተም ማድረግ አለባቸው፡፡
  9. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈውን እቃ እስከ ኮፈሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ድረስ በራሱ ወጪ በማምጣት ማስረከብ አለበት፡፡
  10. ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታው ሰነድ ላይየተገለጹትን ማንኛውንም ሁኔታዎች ማሻሻል መቀየር እንዲሁም ሃሳቤን ቀይሪያለሁ ማለት አይቻልም፡፡
  11. አሸናፊ ድርጅቶች ከሸነፉት ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ 10 ፐረሰንት የውል ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተመሰከረለት በማስያዝ የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ አለበት፡፡
  12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ጨረታ የሚከፈተው የበዓል ቀን ላይ ከዋለ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ይተላለፋል።

ለበለጠ መረጃ:- በስልክ ቁጥር 09 13311830 /0916012874

ኮፈሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር በምዕራብ አርሲ ዞን የኮፈሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Open tender for procurement of staff uniforms, office supplies, cleaning materials, electronics, and furniture for Kofele District offices. Bidders need valid trade licenses, tax clearance, and supplier certification.
Save Tender