Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address በሰሜን ሸዋ ዞን ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0111150199
  • Website
  • Deadline28 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 400 /አራት መቶ ብር/
  • Bid Security10,000 ብር (አስር ሺ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ
  • opening dateጨረታው አየር ላይ ለተከታታይ 16 ቀን ቆይቶ በ 16 ኛው ቀን 04፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • Categories Cleaning & Janitorial , Office Supplies And Services , Textile, Garment & Leather

በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳው መስሪያ ቤቶች የጽህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ ፈርኒቸርና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን እና የተለያዩ የጎማ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድረን መግዛት ይፈልጋል።

በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


የዕቃ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳው መስሪያ ቤቶች የጽህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ ፈርኒቸርና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን እና የተለያዩ የጎማ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድረን መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ

  1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የስራ ፍቃድ ያላቸው ሆነው፤
  • ሀ. የዘመኑን ግብር በመክፈል የታደሰ ንግድ ፍቃድ መረጃ ማቅረብ የምትችሉ
  • ለ. ከገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ አቅራቢነት የሚዝገባ የምስክር ወረቀት መረጃ የሚያቀርብ
  • ሐ. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ከሆኑ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  1. በጨረታው ለመወዳደር የጨረታ ማስከበሪያ በአንድ ሰነድ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ 10,000 ብር (አስር ሺ ብር) በደራ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ስም ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. የጨረታዉ የመወዳደሪያ ሰነድ ኦርጅናልና አንድ የኦርጅናል ፎቶ ኮፒ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረዉ በተለያዩ ሁለት ፖስታዎች ከተፈላጊ መረጃዎች ጋር ተያይዘዉ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይቀርባል።
  3. ተጫራቾች የሰጠናችሁ ሁሉንም ሰነድ ሙሉ አድራሻ የተገለጸበት ሆኖ በሚመለከተው ባለስልጣን (ህጋዊ ዉክልና ባለዉ አካል) የተፈረመበትና በማህተም ተረጋገጦ መቅረብ አለበት።
  4. የጨረታውን ሰነድ በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 የስራ ቀናት በአንድ ሰነድ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን በመግዛት የጨረታ መወዳደሪያ ሃሳብ ሰነድ የያዘ ፖስታ እስከ 16ኛው ቀን በማቅረብ ጨረታውን የያዘው ሳጥን በዚያው እለት ከጠዋቱ 3፡30 ተዘግቶ በ4፡00 ይከፈታል። ምናልባት 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ተዘግቶ ይከፈታል።
  5. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሰዓቱ ባይገኙም የጨረታ ሳጥኑን ከመክፈት አያግድም።
  6. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
  7. የጨረታው ውድድር በአይነት መሆኑን ይታወቅ።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 115 0061/199 ፣ 09 12 79 58 41 መጠየቅ ይቻላል።

በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ ቤት

✨ messages.ai_summary
Open tender for procurement of office supplies, cleaning materials, staff uniforms, furniture, electronics, and rubber items for Dera district offices, North Shewa Zone, Oromia. Bidders must hold valid trade license, tax clearance, supplier registration, and VAT certificate if applicable.
Save Tender