Tender Detail

Tender Details


Procurement of Laptop computer for Regional Land use and Administration Bureau.


Source: World Bank — Second Agricultural Growth Project

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና  ቢሮ

The Amhara National Regional State Bureau of Agriculture

                                                                                                                                                                                                                    qÜ_Rግፋ/  4226/3/4/16

                                                                                                                        ቀን     11/10/2011

ለ

ባህርዳር

ጉዳዩ፦ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንዲያቀርቡ፣

ክፍል    ሀ

የግዥው መለያ ቁጥር   sho-   /2011

በአብክመ ግብርና በግብርና እድገት ፕሮግራም በጀት ድጋፍ ለተጠቃሚዎች ዲስክቶፕ ኮምፒውተርና ዩፒኤስ  lበግዥ መጠየቂያ በቀረበው ዝርዝር እስፔስፊኬሽን/መግለጫ መሰረት ህጋዊ የሆኑ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት/አገልግሎት/ለማሰራት ለማግኜት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል። መ/ቤታችን ግዥውን የሚፈፅመው በጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸውን አረጋግጦ የመረጣቸውን እቃዎች/አገ/ቶች ብቻ ሲሆን፣ ከሚፈለጉት የእቃ/አገልግሎት ግዥዎች መካከል ለከፊሎቹ ብቻ ዋጋ መስጠት ተቀባይነት ላያገኝ ይችላል። ስለሆነም የተጠየቁትን የእቃ/የአገልግሎት አይነቶች በሙሉ የመወዳደሪያ ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ተመራጭ ይሆናል።የሚሞላው ዋጋ ማንኛውንም ግብር ያካተተ መሆን አለበት።

ክፍል “ሀ” የፍላጐት መግለጫ

1. አቅርቦትና የማስረከቢያ መግለጫ

  •  ለተፈላጊዎቹ ዕቃዎች አጭር መግለጫ ይስጥ

    - የዋጋ ማቅረቢያ ፎርማትን አያይዘን ልከናል             

        - የእቃ  ዝርዝር መግለጫ አያይዘን ልከናል

  • የማቅረቢያ  ቦታ  

2. የመወዳደሪያ ሀሳቡ በታሸገ ኤንቪሎፕ ውስጥ ሆኖ ከ14/102011 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ድረስ ሆኖ ዋጋ በመሙላት እንድታቀርቡ ሲሆን በ8፡30 የጨረታዉ ፖስታ የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን ተወዳዳሪዎች ከዚሁ ቀን በፊት አጠቃለው ካቀረቡልን ቀድሞ በመክፈት አሸናፊው የሚለይ ይሆናል።

3. የንብረቱ/የአገ/ት የማቅረቢያ ጊዜ ቀን 18/10/10/2011  ለ  ቀን  ነው።

4. የቀረበው ዋጋ ከላይ በተራ ቁጥር 3 በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ሁሉ የፀና ይሆናል።

5. ለዕቃዎቹ/አገልግሎቱ ዋስትና ቢያንስ ለ   ወር ጊዜ መስጠት አለበት።

6. ይህ የመወዳደሪያ ሀሳብና ደጋፊ ሠነዶቹ በክፍል ‘’ ለ ‘’ በተመለከተው ስምምነትና ሁኔታ መሠረት መሆናቸውን በማረጋገጥና የግዥውን መለያ ቁጥር በማመልከት የሚፈፀም ይሆናል።

7. የመወዳደሪያ ሀሳብ ማቅረቢያ ቋንቋ አማረኛ ነው።

8.የቀረበው የመወዳደሪያ ሀሳብ የጨረታው አሸናፊ ሊሆን የሚችለው በተጠየቀው ዝርዝር መሰረት በጠቅላላ ዋጋ ድምር ዝቅተኛ ዋጋ የሰጠ ሲሆን ነዉ።

9. ተወዳዳሪዎች የሚያቀርቡትን ዋጋ ታክስን የሚያካትት ወይንም የማያካትት መሆኑን መግለጽ ይጠበቅባቸዋል። ይህንን ያልገለጸ ተጫራች ታክስን አካቶ እንደሞላ ይቆጠራል።

10. ተወዳዳሪዎች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሃሳብና ዋጋ ላይ ፊርማቸውን የድርጅቱን ማህተምና ቀኑን ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።

11. ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ የታክስ ምዝገባ ሰርትፊካትና የገንዘብ መጠኑ ከብር 50,000/ሃምሳ ሽህ ብር በላይ ከሆነ ደግሞ የቫት ሰርትፊኬ ተሟልቶ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

                                                           ከሠላምታ ጋር

                                       

                                                   ሞላ እሸቴ

                                                    በግብርና እድገት ፕሮግራም

                                                             የግዥ ሰፔሻሊስት                            

 

                                                                                                                          

                                                                              

                                                                            

 

 

 

 

 

 

 

 

ለአብክመ ግብርና ቢሮ

ባህር ዳር

የግዥው መለያ ቁጥር   /2011

ክፍል ‘’ ለ ’’ የመወዳደሪያ ሀሳብ ማቅረቢያ ሠንጠረዥ/በተወዳዳሪዎች የሚሞላ

  1. ጠቅላላ ዋጋው የኢትዮጵያ ብር                                
  2. የተሰጠው የማስረከቢያ/የማቅረቢያ ጊዜ ለ             ቀን ነው።ይህም የግዥ ትዕዛዝ ከተሰጠበት ጊዜ ጀምሮ የሚቆጠር ይሆናል።
  3. ዋጋው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ለ          ቀኖች ሲሆን ፣ይህም ዋጋ ከተሰጠበት ጊዜ ጀምሮ ይቆጠራል።
  4. ዋስትናው ተቀባይነት የሚያገኘው ለ           (የወሮቹ ብዛት ይገለፅ) ወራት ነው።
  5. ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ሠነዶች አብረው ተያይዘዋል።
    1. በክፍል ‘’ሐ ‘’ ተሞልቶ የተፈረመ የአቅርቦትና የዋጋ ዝርዝር፣
    2. የታደሰ ንግድ ፈቃድ ፎቶ ኮፒ
    3. የግብር ከፋይ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት፣
    4. (በግዥ ፈፃሚው መ/ቤት የተጠየቁት ሠነዶችና መግለጫዎች)፣
  6. ያቀረብናቸው የመወዳደሪያ ሀሳቦች በሰጠነው የጊዜ ገደብ ውስጥ ፀንተው የሚቆዩ፣የማይከለሱና ማስተካከያም የማይደረግባቸው መሆናቸውን እናረጋግጣለን።
  7.  

ያፀደቀው

    ፊርማ                                ስምና ማዕረግ                     

     ቀን                              

                      (ማኀተም ይደረግበታል)

 

 

 

 

 

 

 

የአቅርቦትና የዋጋ ዝርዝር

 

 

ተ.ቁ

 

 

የዕቃው/የአገልግሎቱ አይነት

 

ዝርዝር መግለጫ

 

መለኪያ

 

 

ብዛት

ያንዱ ዋጋ ከቫት

ጠ/ ዋጋ ከቫት ጋር

 

ብር

 

ሳን

 

ብር

 

ሳን

1

ዲስክቶፕ ኮምፒውተር

 

በቀረበው ስፔስፊኬሺን

ቁጥር

 

04

 

 

 

 

 

2

ዩፒኤስ

 

ቁጥር

 

01

 

 

 

 

 

ጠ/ድምር

 

 

 

 

 

 

 

 

ማሳሰቢያ

  • አሸናፊው የሚለየው የቴክኒክ መስፈርቱን ካመሷሉት በተናጠል ዝቅተኛ ዋጋ የሰጠውን ድርጅት  ነው::
  • አገ/ቱ/ንብረቱ የሚቀርበው ከ18/10/2011  ዓ/ም ለ ቀን ነው
  • አገ/ቱ ቢጨምር ቢቀንስ ክፍያውን በተጠቀምነው መጠን ይከፈላል
  • ከብር 50000 በላይ ለሆነ ውድድር የቫት ሰርትፍኬት  ማቅረብ ያስፈልጋል::
  • በነጠላ ዋጋ እና በጠቅላላ ዋጋው መካከል ልዩነት ካለ ነጠላ ዋጋው ተቀባይነት ይኖረዋል::
  • ስርስዝ ድልዝ ያለው ዋጋ ፓራፍ ካልተደረገበት ተቀባይነት የለውም::

 

ዋጋውን የሞላው  

    ስምናፊርማ               

Save Tender