Procurement of Local Construction Materials
Source: World Bank — Urban Productive Safety Net Project (UPSNP)
የጨረታ ማስታወቅያ
የመቀሌ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ፈት ቤት በከተማችን በልማታዊ ሴፍቲኔት ባጀት በመጠቀም ለሚሰሩ የተለያዩ ስራዎች ሚውሉ የተለያዩ Local Construction Materials በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉና ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች የምታሟሉ ህጋዊ ተጫራቶች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
- Credit No IDA-57560
- Project ID No.p151712
- Contract/Bid/No = Local Construction Materials ET- MEKELLE-158307-GO-RFB
1.ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 100.00 /ኣንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤትከተማ ኣግኣዚ ኦፕሬሽን ህንፃ በሚገኝው 1ኛፎቅ ቢሮ ቁጥር 033 መግዛት ይችላሉ።
2. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የVAT ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የቅርብ ወር ቫት ዲክለረሽን እንደሁም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምስክር ወረቀት ማቅረብ ኣለባቸው።
3.ጨረታ ማስከበርያ ብር 43,000 በCPO ወይም በባንክ የተረጋገጠ በሁኔታ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
4.ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ኣንድ ኦሪጅናል እና ኣንድ ኮፒ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
5. ጨረታ የሚከፈትበት ቀን 12 /08/2012ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ይከፈታል።
6.ተጨራቶች የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ከላይ በተጠቀሰው ፅ/ፈት ቤት ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ኣለባቸው።
7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
8. ፅ/ፈት ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
9. ፅ/ፈት ቤቱ በወጣው ጨረታ የእቃዎቹ ብዛት 20% ቀንሶ ወይም ጨምሮ መግዛት ይችላል፡፡
10.ተጫራቾች ስለ ጨረታው ማብራሪያ ከፈለጉ ስልክ ቁጥር፡- 0342408757/0345593411 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
ከሰላምታ ጋር
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት
