Tender Detail

Tender Details

  • Deadline22 Jul 2024, 12:00 AM
  • magazineWorld Bank
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2024-07-22 00:00:00
  • Categories Cargo Vehicle , Vehicle , Vehicle

Procurement of vehicles:-22 pcs of three wheel cargo vehicle for level 2 cooperatives, 3 pcs of refrigerator truck diesel, 2 pcs of cargo truck diesel 80 quintal and above & 1 pcs of cargo truck diesel 35 quintal are to be procured for level 3 unions.


Source: World Bank — Livestock and Fisheries Sector Development Project

የተለያዩ ተሸከርካሪዎች ግዥ የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥው መለያ ቁጥር ET-AMH-LFSDP-GOS-RFB-0011/2023

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከአለም ባንክ ባገኘው የበጀት ድጋፍ በእንስሳት ዘርፍ ለተደራጁ ተጠቃሚዎች አገልግሎት የሚውሉ 80 ኩ/ል የሚጭኑ 2 ተሽከርካሪዎች፣ 35 ኩ/ል የሚጭን 1 (አንድ) ተሸከርካሪ እና ፍሪጅ የተገጠመላቸው 3 የወተት ማጓጓዣ ተሸከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰና በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ማቅረብ የሚችሉ
  3. የግዥው መጠን ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በላይ ከሆነ በተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሊ፡
  4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከኦሪጅናል ፋይናንሻል ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. የሚፈለገውን እቃ አይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል አብክመ እንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ቢሮ ቁጥር 06 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወይም ቢድ ቦንድ ብር 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን የቴክኒክ ዶክመንትና የዋጋ ማቅረቢያ (ፋይናንሻል ዶክመንት) ዋናና ቅጅ በማለት በተለያየ ፖስታ አሽጎ አብክመ እንስሳት ሀብት ልማት ማስፋፊያ ጽ/ቤት እንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 06 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማቅረብ ይችላል፡፡
  9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በባህር ዳር ከተማ አብክመ እንስሳት ሀብት ልማት ማስፋፊያ ጽ/ቤት እንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 06 መጋቢት 12 ቀን 2015 ዓ.ም 4፡00 ላይ ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ሰዓት ላይ በግልጽ ይከፈታል፡፡ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የማይገኙ ከሆነ ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም፡፡
  10. ፕሮጀክት ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል  የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 
  11. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር ማስረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 06 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0583205297 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

የአብክመ እንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት

ባህር-ዳር

Save Tender