ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የፅህፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማዎች እና ለሙኔሳ ቲቪት ኮሌጅ የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች ግዢ
የአርሲ ዞን ሙኔሳ ወረዳ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ ቁ.01/2019
በአርሲ ዞን ሙኔሳ ወረዳ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የፅህፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፡ የመኪና ጎማዎች እና ለሙኔሳ ቲቪት ኮሌጅ የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
- ለተጠየቁ የግዢ እቃዎች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ከፍለው የንግድ ፍቃዳቸውን ያሳደሱ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (tax payer Registration No.) የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፤ እና በፌዴራል፣ ክልል ወይም ዞን በዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ወይም በግዢዎችና ንብረት ማስወገድ ኤጄንሲ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸው ዋናውንና ኮፒውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቶች ለቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ ለፅህፈት መሳሪያዎች እና የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) ብር ቋሚ የቢሮ ፈርኒቸር እቃዎች ብር 500.00 (አምስት መቶ) ለፅዳት እቃዎች እና ለደንብ ልብስ ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) ለሙኔሳ ወረዳ የሚውሉ ማሽነሪዎች Wood Mizer model LT 70, Jointer Machine model Mb 505, Sliding Table Saw machine model MJ6132D/MJ6128B and Thickness planer machine model S 500 ለጨረታ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በሙኔሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስም ሲንቄ ባንከ ሂሳብ ቁጥር 1055513580213 ገቢ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ፅ/ቤት ግዢ ፤ ንብረት አስተዳደር ማስወገድ ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 3 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በግብር ሰብሳቢው ጽ/ቤት የዘመኑን ግብር አጠናቀው ለመክፈላቸው እና ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቶች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በመሙላት በግዢ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ 16ኛ የስራ ቀናት ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ተጫራቶች በ16ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚህ ዕለት ከቀኑ በ4፡30 ሠዓት ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የፋይናንስ ሃላፊ ቢሮ ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ለቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፤ ለፅህፈት መሳሪያዎች እና ለእያንዳንዱ ሰነድ የጨረታ ማስረከቢያ ብር 20000 (ሃያ ሺ ብር) ለአንድ ልብስ ሰነድ ጨረታ ማስረከቢያ ብር 25000 (ሃያ አምስት ሺህ ብር) ለፅዳት እቃዎች 20000 (ሃያ ሺ ብር) ለቋሚ የቢሮ ፈርኒቸር እቃዎች ሰነድ የጨረታ ማስረከቢያ ብር 20000 (ሃያ ሺ ብር) እንዲሁም ለሙኔሳ ወረዳ ቲቪት ኮሌጅ የሚውሉ ማሽነሪዎች ሰነድ የጨረታ ማስረከቢያ ብር 20000 (ሃያ ሺህ ብር) በአቅራቢያቸው በሚገኙ የታወቀ ባንከ ከፍያ ማዘዣ ብቻ ማቅረብ፡፡
- አሸናፊ ተጫራቾች ያለምንም የአቅርቦት ችግር አስተማማኝ የሆነ የዕቃ ክምችት ያለውና እቃዎቹን በራሱ የማጓጓዝ ወጪ ቀርሳ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ድረስ አምጥቶ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ ስ.ቁጥር 09-13-89-50-94/09-11-94-05-73
የአርሲ ዞን ሙኔሳ ወረዳ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
- Procurement: permanent office electronics, furniture, office supplies, cleaning items, employee uniforms, vehicle tires, and various items for Munessa TVET College, including machinery (Wood Mizer LT 70, Jointer Machine Mb 505, Sliding Table Saw MJ6132D/MJ6128B, Thickness Planer S 500).
- Issued by: Arsi Zone Munessa Woreda Office (Oromia).
- Deadline: bids must be submitted by the 16th working day at 4:00 PM; opening is the same day at 4:30 PM. Bid documents are available for 15 consecutive working days.
- Cost: bid document 500 ETB (non-refundable). Bid bonds: 20,000 ETB for electronics, office supplies, cleaning items, furniture, and machinery lots; 25,000 ETB for uniforms.
- Requirements: valid trade license, current tax clearance, taxpayer registration number, VAT registration, and a supplier registration certificate from the Federal, Region, or Zone Finance Office or the Procurement and Property Disposal Agency.
