Tender Detail

Tender Details


በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 07 አስተዳደር ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 07 አስተዳደር


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 07 አስተዳደር ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግዥ መለያ ቁጥር 01/2019 ማለትምሎት 01 ደንብ ልብስ፣ሎት 02 አላቂ የቢሮ እቃዎች፤ ሎት ዐ3 የፅዳት እቃ፤ሎት 04 የህትመት አገልግሎት፣ሎት 5 ቢሮ እቃዎች ጥገና አገልግሎት፣ሎት 6 የትራንስፖርት አገልግሎት፣ሎት 7 የጉልበትና ጭነት አውራጅ ጫኝ አገልግሎት እና ሎት 8 የዲኮር አገልግሎት በመጀመሪያ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉለሎት 01 የጨረታ መስከበሪያ ብር 46,000 (አርባ ስድስት ሺህ ብር)፣ለሎት 02, 39,000(ሰላሳ ዘጠኝ ሽህ ብር)፣ለሎት 03. 46,000 (አርባ ስድስት ሽህ ብር)፣ለሎት 04. 10,500/አስር ሽህ አምስት መቶ ብር/ ሎት 05. 17,000(አስራ ሰባት ሽህ ብር)፣ለሎት 06. 10,000(አስር ሽህ ብር)፣ለሎት 07. 10,000(አስር ሽ ብር፣ለሎት 8. 10,000/አስር ሺህ ብር/ በእያንዳንዱ ሎት በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ ለየብቻ (CPO) ከኦርጅናል ጨረታው ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት፡-

1.      በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክርወረቀት ማቅረብ የሚችሉ በዘርፉ የተሰማሩ መሆን አለባቸው።

2.      የሚያቀርቡት የዋጋ ማቅረቢያ ላይ ማህተም ማድረግ አለባቸው። እንዲሁምፖስታዎች በእያንዳንዱ ሎት ኦርጅናልና ኮፒ በማለት በላያቸው ላይ ማህተም መደረግ አለባቸው።

3.      ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በእያንዳንዱ ሎት ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ሰነዱን ፋይናንስ ጽ/ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 01 ቀርበው መግዛት ይችላሉ።

4.      ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን እስከ 11፡30 ድረስ አየር ላይ ውሎ በ11ኛዉ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ጨረታዉይከፈታል። ሆኖም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጊዜው ባለመገኘታቸው ጨረታውን አያስተጓጉለውም።

5.      ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ፖስታ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻ በማሸግ የጨረታ ማስከበሪያ CPO ኦርጅናል ሰነድ ላይ በእያንዳንዱ ሎት ላይ በማስገባት በግዥ ክፍል ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

6.      ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ለሎት 01፤ ለሎት 2፤ ለሎት 3፤ ሎት 4 ናሙና ማቅረብ አለባቸው። እንዲሁም ለ ት 5፣6፣ 7፣ 8፣ በቀረበው ፍላጎት መግለጫ መሰረት ብቻ ይሆናል።

7.      ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።

8.      የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ስርዝ ድልዝ የሆነ ተቀባይነት የለውም።

9.      አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚው መስሪያ ቤት እስቶር ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

10.  መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ በCPO ብቻ በባንክ በተረጋገጠ አሰርቶ መምጣት አለበት።

አድራሻ፡- በን/ስ/ላ/ክ/ከ ወረዳ 07 አስተዳደር ወደ ሳሪስ በሚወስደው መንገድ ካድስኮ አዋሽ ባንክ ጀርባ 100 ሜትር ገባ ብሎ።

ለተጨማሪ መረጃ-

በሰልክ ቁጥር- 011 888 6532/ 011 888 5787 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

 

በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ የወረዳ 07 አስተዳደር

✨ messages.ai_summary
- N/S/L/K/Ke Woreda 07 Administration invites bids under reference no. 01/2019 for the 2019 budget year, covering 8 lots: uniforms, office supplies, cleaning items, printing services, office equipment repair, transport services, labor/loading services, and decor services. - Bid documents cost 200 ETB per lot. Bid security via bank-confirmed CPO is required per lot: 46,000 ETB (Lots 1 and 3), 39,000 ETB (Lot 2), 10,500 ETB (Lot 4), 17,000 ETB (Lot 5), and 10,000 ETB (Lots 6, 7, and 8). - Bidders must hold a renewed trade license, have paid current taxes, be TIN and VAT registered, and submit sealed originals and copies with stamped price offers. Samples are required for Lots 1–4. - Posted on 2026-08-04; bids due by 2026-08-13; bid opening on 2026-08-14.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender