Tender Detail

Tender Details


የጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር ቤት አገልገሎት የሚውል የጽህፈት መሳርያ የመኪና ጎማ ሞተር ሳይከል የጽዳት እቃዎች ኤሌከትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፣

በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር ቤት አገልገሎት የሚውል የጽህፈት መሳርያ የመኪና ጎማ ሞተር ሳይከል የጽዳት እቃዎች ኤሌከትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፣ ስለዚህ, በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የማይመለስ 300 /ሶስት መቶ
በመከፈል የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
ከዘመኑ የታደሰ የንግድ ህጋዊ ፍቃድ ተጨማሪ እሴት ታክስ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት
የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት የአቅራቢነት ምዝገበ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
1.
ጽህፈት መሳሪያ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000/ ሀምሳ ሺህ ከባንከ በተረጋጠ /ሲፕኦ/
2
የመኪና ጎማ ሞተር ሳይክል ጎማ የጨረታ ማስከነሪያ ዋስትና ብር 50000/ ሃምሳ ሺህ ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ
3
የጽዳት እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በ20,000/ ሀያ ሺህ ከዛንክ በተረጋገጠ ሲፕአ
4.
ኤልትሮንከስ እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000/ አምስ ሺ ከባንክበተረጋገጠ ሲፐኦ ተጫራቶች የሚጫረቱበትን የጨረታ አይነት እያንዳንዱን የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨዘሎፕና አሰፈላጊውን ማስረጃ ጋር በሚያያዘ ኦርጅናል እና ኮፒ ዶክመንት በማለት ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ሳፕን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
5
ጨረታው የሚከፈተው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ይቆይና በ16ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
ገኛ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ የሆነ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘዋወራል፡፡
2
ኛ ወረዳው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤
3
ኛ በተጨማሪ መረጀ ስልከ ቁጥር 0113302079 ደውለው ማነጋገር ይችላሉ፡፡


በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ወልቂጤ

 

✨ messages.ai_summary
- The Guraghe Zone Abeshge Woreda Finance Office invites open tenders for office stationery, vehicle and motorcycle tires, cleaning materials, and electronics items for woreda sector office use. - Bid documents are available from the Abeshge Woreda Finance Office; the listed bid document price is 200 ETB, and the announcement also references a non-refundable payment of 300 ETB. - Submission deadline and opening date are both 2026-08-18. - Bid security varies by lot: 50,000 ETB for stationery, 50,000 ETB for vehicle/motorcycle tires, 20,000 ETB for cleaning materials, and 50,000 ETB for electronics. - Bidders must present a renewed trade license, VAT registration, business registration certificate, tax payer registration certificate, and supplier registration evidence.
Save Tender