Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኢንዶክሪኖሎጂና እና ሜታቦሊዝም ማህበር
  • Address Addis Ababa Ethiopia, Phone: +251908009900/+251927203473
  • Website
  • Deadline07 Aug 2026, 4:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-08-07 16:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Audit Service

ኢንዶክሪኖሎጂና እና ሜታቦሊዝም ማህበር የማህበሩን አመታዊ የሂሳብ ድርጅታችን _ የኢትዮጵያ ሪፖርት (አዲት) ከ 2026 በጀት ዓመት ጀምሮ ለተከታታይ 3 ዓመት የሚቆይ _ ስራ እንዲሰራለት ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ኢንዶክሪኖሎጂና እና ሜታቦሊዝም ማህበር


ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖርት (ኦዲት) የጨረታ ማስታወቂያ

 

ኢንዶክሪኖሎጂና እና ሜታቦሊዝም ማህበር የማህበሩን አመታዊ የሂሳብ ድርጅታችን _ የኢትዮጵያ ሪፖርት (አዲት) ከ 2026 በጀት ዓመት ጀምሮ ለተከታታይ 3 ዓመት የሚቆይ _ ስራ እንዲሰራለት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ ያሉ ህጋዊ የሆነ የታደሰ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 7 ቀን ድረስ ጠመንጃ ያዥ በሚገኘው ሙጂብ ህንጻ 8ተኛ ፎቅ ጨረታውን በአካል ማስገባት ይችላሉ፡፡

 

ስልክ ቁጥር፡- +251908009900/+251927203473

ኢ-ሜይል-: contact@seme.et

 

የኢትዮጵያ ኢንዶክሪኖሎጂና እና ሜታቦሊዝም ማህበር

 

✨ messages.ai_summary
The Ethiopian Endocrinology and Metabolism Society is seeking an audit service firm to conduct its annual financial report audit for three consecutive years starting from the 2026 budget year. Eligible bidders must be legally registered organizations with a renewed license in the audit field. Submissions are to be delivered in person at the 8th floor of Mujib Building, Addis Ababa. Published on 2026-07-31; submission deadline and opening date are both 2026-08-07. Contact: +251908009900/+251927203473, contact@seme.et.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender