Tender Detail

Tender Details


Procurement of Construction Materials

Arbaminch University


Tender Information

TitleProcurement of Construction Materials
DescriptionAbaya Campus Studium Building Material Item purchase
Procuring EntityArbaminch University
Reference NoAmU-NCB-G-0854-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-08-03 18:30:00
Invitation Date2026-07-31 11:06:23
Procurement TypeShopping
Award TypeLot based

Contact Information

Physical Address:Arba minch university, Room ሕ-200 B – MC-4531
arba minch, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 920567766
Email: ppad@amu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 21, Postal Code: 21

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
  • •Other Documents: Other Documents

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

 ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆኑ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ በቀረበው ዝርዝር መግለጫ (specification) መሰረት ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ ምንጭ ዩኒቨረሲቲ ዋና ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
 አሸናፊ የሆነ ድርጅት የትራንስፖርት እና ጫኝ አውራጅ ወጪ በመሸፈን አ/ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማድረስ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
 የማይነበብና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከውድድር ውጪ ያደርጋል፡፡
 በegp shoping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈና አዋርድ የተደረገለት ነገር ግን ለማቅረብ ፍቃደኛ ያልሆኑ ተደውሎ ስልኩን የማያነሳ ስልኩ ያልሰራ ተጫራች ቢኖር ከውድድር ውጪ ያደርጋል፡፡
 ማሳሰቢያ በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያዛል፡፡
 በዘርፉ ያልተሰማራበትን እና ያልታደሰ የንግድ ፍቃድ እና ታክስ ክሊራንስ በማቅረብ መወዳደር አይቻልም፡፡ተወዳድሮ የተገኘ እና በግዝ በስራችን ላይ እንቅፋት የፈጠረ አስፈላጊው እርምጃ እንድወሰድበት ለሚመለከተው አካል በማቅረብ እርምጃ እንድወሰድበት ዩኒቨርሲቲው ይገደዳል፡፡
 ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

Save Tender