Tender Detail

Tender Details


Procurement of Construction Materials(የውሃ ማጠራቀሚያ 10,000 ሊትር የውሃ ማጠራቀሚያ (ሮቶ/ታንከር

Arbaminch University


Tender Information

TitleProcurement of Construction Materials(የውሃ ማጠራቀሚያ 10,000 ሊትር የውሃ ማጠራቀሚያ (ሮቶ/ታንከር
Description(የውሃ ማጠራቀሚያ 10,000 ሊትር የውሃ ማጠራቀሚያ (ሮቶ/ታንከር)/ K
Procuring EntityArbaminch University
Reference NoAmU-NCB-G-0848-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-07-31 10:05:43
Invitation Date2026-07-30 10:05:43
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:Arab Minch University Main Campus, Room ሕ - 200 B-MC -3145
Arab Minch, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 920567766
Email: ppad@amu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 21, Postal Code: -

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade license
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Valid Tax Clearance Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions


1. ጥራቱን መጠኑን በጠበቀ መልኩና ዩኒቨርስቲው በሚያቀርበው (Specification) መሠረት መቅረብ አለበት፡፡ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ዕቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይኖርበታል::
2. አሸናፊ የሆነ ድርጅት የትራንስፖርት እና የጫኝ አውራጅ ወጪ በመሸፈን አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ማድረስ
3. ( ማስረከብ ) ይኖርበታል ፡፡ የማይነበቡ ና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ማቅረብ ከውድድር ውጪ ያደርጋል ፡፡
4. በEgp Shopping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳደወሮ በተደጋገሚ ጊዜ ያሽነፈና አዋርድ የተደረገለት ነገር ግን ለማቅረብ ፈቃደኛ ያለሆነ ተደውሎ ስልኩን የማያነሳና ስልኩ ያልሰራ ተጫራች ቢኖር ከውድድር ውጪ ይድጋል
ማሳሰቢያ፡- በተደጋጋሚ አሽንፎ ለማቅረብ ተሳስቸነው የሞላሁት ወይም የማይሆን ምክንያት በማቅረብ ላለማረብቅ
መሞከር ያሸነፈበትን አዋርድ ተያያዞ ለሚመለከው አካል በማቅረብ እርምት እንዲወሰድበት ያደርጋል፡፡
5. በዘርፉ ያልተሰማሩበት እና ያልታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ታክስ ክሪላንስ ማቅረብ መወዳደር አይቻልም ፡፤ተወዳድሮ የተገ እና በግዥ ሥራችን ላይ እንቅፋት የፈጠረ ስለሆነ አስፈላጊው እርምጃ እንድወሰድበት ለሚመለከተው አካል በማቅረብ እርምጃ እዲወሰድበት ዩኑቨርስቲው ይገደዳል፡፡ የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋሉ፡፡
6. ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
Save Tender