Tender Detail

Tender Details

  • Company አድቮኬትስ ኢትዮጵያ
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251 964348789
  • Website
  • Deadline06 Aug 2026, 4:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-08-06 16:00:00
  • Categories Audit Service

አድቮኬትስ ኢትዮጵያ የ2018 ዓ.ም በጀት መዝጊያ አመታዊ ኦዲት እንዲደረግለት የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።

አድቮኬትስ ኢትዮጵያ


የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

አድቮኬትስ ኢትዮጵያ የ2018 ዓ.ም በጀት መዝጊያ አመታዊ ኦዲት እንዲደረግለት የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት ተወዳዳሪዎች አስፈላጊውን በሟሟላት ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ሰነዶቻቸውን ለተቋማችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

በዚህም መሰረት ፦

የተፈቀደለት ኦዲተር /ሰነድ ያለው/

3 ዓመት የሰራና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው

የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያሟላ

የታደሰ የሞያ ፈቃድ ያሟላ

የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የንግድ ምዝገባ ፈቃድ ያሟላ እና ተያያዥ ህጎች እና መመሪያዎችን በሚጠብቅ መስኩ ሰነዶች ተሞልቶ መቅረብ አለበት።

ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈስግዎ በአድራሻ ፦ ኢሜል eclfaddis@gmail.com 

እና ስልክ ቁጥር+251956113939 ወይም +251 964348789 እንዲጠቀሙ እናሳውቃለን።

አድቮኬትስ ኢትዮጵያ

Save Tender