Tender Detail

Tender Details


Procurement of Construction Materials

Arbaminch University


Tender Information

TitleProcurement of Construction Materials
DescriptionProcurement of Construction Material (Cement) for Main Campus ለ 4ኛ ጊዜ
Procuring EntityArbaminch University
Reference NoAmU-NCB-G-0845-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-07-30T11:20:43.05+03:00
Invitation Date2026-07-29T11:20:43.0499312+03:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:Arba Minch University Main Campus, Room ሕ-263 B-MC-4531
Arba Minch , Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 920567766
Email: ppad@amu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 21, Postal Code: -

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License
  • •Other Documents: Tax Payer Registration Certificate
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

 ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ በቀረበዉ ዝርዝር መግለጫ (Specification) መሰረት ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ገቢ መሆን ይኖርበታል፡፡
 አሸናፊ የሆነ ድርጅት የትራንስፖርት እና ጫኝ አዉራጅ ወጪ በመሸፈን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማድረስ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
 የማይነበቡና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከዉድድር ዉጪ ያደርጋል፡፡
 በ Egp Shoping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈና አዋርድ የተደረገለት ነገር ግን ለማቅረብ ፈቃደኛ ያልሆነ ተደዉሎ ስልኩን የማያነሳና ስልኩ ያልሰራ ተጫራች ቢኖር ከዉድድር ዉጪ ይደረጋል፡፡
ማሳሰቢያ በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያያዛል፡፡
 ተወዳዳሪ ድርጅት ሆኖ አሸንፎ እና አዋርድ ተደርጎሌት ያለማቅረብ አይቻልም፡፡ በዉድድሩም ባይተፍ ይመረጣል፡፡ እንደቀድመዉ በዝምታ የማይታለፍ በመሆኑ ተወዳዳሪ ድርጅቶች ዉድድር ዉስጥ ከመግባታቸዉ በፊት ለማቅረብ ሙሉ ፈቃደኛ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
 በዘርፉ ያልተሰማራበትን እና ያልታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ታክስ ክሊራንስ ሳያቀርቡ መወዳደር አይቻልም፡፡ ተወዳድሮ የተገኘ እና በግዥ በስራችን ላይ እንቅፋ የፈጠረ አስፈላጊዉ እርምጃ እንድወሰድበት ለፌዴራል ግዥ ኤጂንሲ የጥፋተኝነት ሪፖርት በማቅረብ እርምጃ እንድወሰድበት ዩኒቨርሲቲዉ ይገደዳል፡፡
 ዩኒቨርሲቲዉ የተሸለ መንገድ ካገኜ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
Save Tender