አዲስ ስኬት ሁለገብ የገበያ ማእከል አክሲዮን ማኅበር አባላት የሰበሰበውን እና ገቢ ወጪውን በ2026 ጀምሮ በተከታታይ የሶስት ዓመት ሂሳብ ሰነዶችን በሕጋዊ እና በተመሰከረላቸው የውጪ ኦዲተር በየዓመቱ ማሠራት ይፈልጋል።
አዲስ ስኬት ሁለገብ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማኅበር
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ስኬት ሁለገብ የገበያ ማእከል አክሲዮን ማኅበር አባላት የሰበሰበውን እና ገቢ ወጪውን በ2026 ጀምሮ በተከታታይ የሶስት ዓመት ሂሳብ ሰነዶችን በሕጋዊ እና በተመሰከረላቸው የውጪ ኦዲተር በየዓመቱ ማሠራት ይፈልጋል።
ለዚሁ ሥራ የሚያስፈልጉ፡-
1. የዘመኑን ግብር የተከፈለበት፤
2. ሕጋዊ የሙያ ፈቃድና ማረጋገጫ ያለው፤
3. የንግድ ፈቃድ ኖሮት ንግድ ፈቃዱን ያሳደሰ፤
4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው ሆኖ የማኅበሩን ሂሳብ ገቢ ወጪውን የተላለፉለትን ገንዘብ ኦዲት በማድረግ ኦዲት ሥራውን ሠርቶ የሚያስረክብ ማንኛውም ሕጋዊ ኦዲተር መሳተፍ ይችላል።
አዲስ ስኬት ሁለገብ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማኅበር
