Tender Detail

Tender Details

  • Company የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር
  • Address በየካ ክ/ከተማ ኮተቤ በወረዳ 9 የ32 ቁ. አውቶቢስ ማዞሪያ እናት ባንክ አጠገብ ሜድፕላስ ፋርማሲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline01 Aug 2026, 11:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-08-02 09:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Audit Service

የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት አመት የ1 አመት የማህበሩን ሂሳብ በውጪ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር


የኦዲት ስራ የጨረታ ማስታወቂያ

የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት አመት የ1 አመት የማህበሩን ሂሳብ በውጪ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ህጋዊ የንግድ ፈቃድና _ በቻርተርየተፈቀደለት ኦዲተር በድርጅታችን የተሰራበት የገቢ ደረሰኝ ብዛት 105 የተለያዩ የወጪ ሰነዶች 4 የቦክስ ፋይል ስለሆነ የሚሰራበትን ዋጋ በመግለፅ በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 11 ተከታታይ የስራ ቀናት ጊዜ ውስጥ ማለትም እስከ 25/11/2018 ዓ.ም እስከ 5፡30 ሰዓት ድረስ ለማህበር ጽ/ቤት ማስገባት ይቻላል፡፡ ጨረታው የሚከፈተው በ26/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ በ3፡00 ሰዓት ላይ ተወዳዳሪዎች /ህጋዊ ተወካዮች⁄ እና የዳይ/ቦርድ አባላት ባሉበት ተከፍቶ አሸናፊ ኦዲተር ይረጋገጣል፡፡ አክሲዮን ማህበሩ የተሻለና አማራጭካገኘ በጨረታው አይገደድም ፡፡

 

የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር

 

Save Tender