ድርጅታችን የ2018 በጀት አመት ኦዲት ለማሰራት ይፈልጋል ፡፡በመሆኑም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ በተጠቀሰው ቀን በአካል ቢሮ በመገኘት ገቢ እንድታደርጉ እንጠይቃለን ፡፡
አብደላህ ኢብኑ ኡሚ መክቱም የቁርአን ማህበር
የኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን የ2018 በጀት አመት ኦዲት ለማሰራት ይፈልጋል ፡፡በመሆኑም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ በተጠቀሰው ቀን በአካል ቢሮ በመገኘት ገቢ እንድታደርጉ እንጠይቃለን ፡፡
1.የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው (Tin mumber)
2,የተጨማሪ እሴት ታክስ (vat)ተመዝጋቢ የሆነ
3.የ2017 ግብር የከፈለበትን ማቅረብ የሚችል
4.የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው
5.ኦዲት ለማድረግ የሚያስችል ህጋዊ ፍቃድ ከሚመለከተው አካል ማቅረብ የሚችል ፡፡
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችል ማንኛውም ድርጅት ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት ውስጥ በድርጅቱ ዋና ቢሮ በመገኘት በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይችላሉ ፡፡
አድራሻ፡-ስድስት ኪሎ ግብጽ ኤምባሲ ፊት ለፊት አካባቢ በሚገኘው ኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ ኢንስቲትዩት ህንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 527
ሞባይል ስልክ ቁጥር :-0903999966/0903999965/0903999970
Email: abdellahibnuumimektum@gmail.com
አብደላህ ኢብኑ ኡሚ መክቱም የቁርአን ማህበር
